የሀገር ውስጥ ዜና ሀረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 846 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡ ኮሌጁ ብቁ የጤና ባለሙያዎችን ከማፍራት አንፃር እያከናወነ ባለው ተግባር የክልሉ መንግስት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የሀረሪ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ የኢትዮጵያውያንን የአሸናፊነት ታሪክ ማስቀጠል ይገባል ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ የኢትዮጵያውያንን የአሸናፊነት ታሪክ ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። በቀደምት አባቶች አኩሪ ተጋድሎ ደምና አጥንት በጽኑ አለት የተገነባችው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መሳሪያ የታጠቀ አካል እንዲያስመዘግብ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጦር መሳሪያ የታጠቀ ማንኛውም አካል እንዲያስመዘግብ የክልሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ፡፡ በክልሉ መሳሪያ የታጠቀ ማንኛውም አካል ከጥቅምት 27 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደጀን እስከ ግንባር መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደጀን እስከ ግንባር ለአገራችን መክፈል የሚገባንን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ በመዲናዋ የሚገኙ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህልውና ዘመቻ ላይ የጀመሩትን እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓትን ጦርነት ለመቀልበስ እንዘምታለን ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የከፈተውን ጦርነት በመቀልበስ ኢትዮጵያን በማዳኑ ዘመቻ ለመሳተፍ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ የጋምቤላ ከተማ ወጣቶች ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቢፍጨረጨርም÷ እንደማይሳካለት ነው ወጣቶቹ የተናገሩት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሠቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕወሓት ቡድን እያደረሰ ያለዉ ጉዳት አስከፊ በመሆኑ ህብረተሠቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ የወላይታ ዞን ሠላምና ጸጥታ መምሪያ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሽብር ቡድኑ የሀገሪቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የአርሶ አደሩ ምርት በቀጥታ ለሸማቹ እንዲደርስ እየሠራ መሆኑን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የአርሶ አደሩን የግብርና ምርት በቀጥታ ለአዲስ አበባ ሸማቾች ለማቅረብ እና የገበያ ትስስር ለመፍጠር እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ የተፈጠረው ምህዳር ÷ ለኦሮሚያ ክልል አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለነበሩ ተማሪዎች ጊዜያዊ ምደባ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በመቐለ፣ አክሱም፣ አዲግራት፣ ራያ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ለነበሩ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ምደባ አካሄደ። ሚኒስቴሩ በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ ተማሪዎቹ የተመደቡባቸውን ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ለተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የስራ ስምሪት ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ ለባለድርሻ አካላት በዛሬው ዕለት ማብራሪያ እና የስራ ስምሪት ተሰጥቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን፣ በአገር ደረጃ የታወጀውን የአስቸኳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፈጻሚነት የበኩላቸውን እንደሚወጡ የጌዴኦ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸጉረ ልውጦችን በመለየት ለአካባቢያችን ሰላም በትኩረት በመሥራት ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፈጻሚነት የበኩላችንን ለመወጣት ዝግጁ ነኝ ሲሉ የጌዴኦ ዞን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ነዋሪዎቹ÷ አሁን ላይ በሀገሪቱ ከተጋረጠው አደጋ…