Fana: At a Speed of Life!

ለቦንጋ ገብረፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ የቦታ ርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ለጤና ባለሙያዎች መኖሪያና ለሌሎች መሰረታዊ የህክምና አገልግሎቶች የሚውሉ የህንፃዎች ማስፋፊያ ቦታ ርክክብ ተደርጓል። የግንባታ ስራው ከ158 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት ሲሆን÷ ሙሉ ወጪው…

ከ40 በላይ ሃገራት የድንጋይ ከሰል ምርትን ለማቆም ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ40 በላይ ሃገራት የድንጋይ ከሰል ምርትን ለማቆም መስማማታቸው ተገለፀ። ፖላንድ፣ ቬትናም እና ቺሊን ጨምሮ ዋና የድንጋይ ከሰል አምራች የሚባሉ ከ40 በላይ ሃገራት በግላስኮ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ምርቱን ለማቆም ስምምነት…

በመዲናዋ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ አመራሮች ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሃገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ አመራሮች በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሽኝት እያደረገ ነው። "ሀገሬን እጠብቃለሁ፤ መስዋዕትነት እከፍላለሁ" በሚል መሪ ቃል ነው ከከተማ አስተዳደሩ የተውጣጡ…

በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ቱርክ የኢትዮጵያ የልማት አጋር ናት – ዶክተር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕላን እና ልማት ሚኒስቴር እና በቱርክ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ኃላፊዎች መካከል ውይይት ተካሂዷል። የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በዚህ ወቅት ለቱርክ የልማት እና ትብብር ኤጀንሲ ኃላፊዎች ኢትዮጵያ በልማት እቅዷ…

የህዝብን መፈናቀል ከመሠረቱ ለመግታት መዝመት ይገባል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ህዝብ ላይ በተደጋጋሚ እየደረሰ ያለውን መፈናቀል ከመሠረቱ ለማስቆም በመንግስት የቀረበውን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ወደ ግንባር መዝመት እንደሚገባ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ።…

አምራች ኢንዱስትሪው 42 ነጥብ 75 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከዘይት አምራች ኢንዱስትሪው 42 ነጥብ 75 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡ በሩብ ዓመቱ 42 ነጥብ 85 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 42 ነጥብ…

ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት በጋራ ለመስራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ፣ በደቡብ ሱዳንና በሱዳን የዴንማርክ አምባሳደር ከሆኑት ኪራ ስሚዝ ጋር በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት ላይ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።…

ደቡብ ሱዳን በአቪየሽን ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ግንኙነቷን እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የትንስፖርት ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ ስለሱዳን መረጋጋት እና በደቡብ ሱዳን የአቪየሽን…

ለመከላከያ ጦር ኃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ወታደራዊ መደብር እና መዝናኛ ክበቦች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለመከላከያ ጦር ኃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአልባሳት ድጋፍ አደረገ፡፡ ዳይሬክቶሬቱ 1 ሺ 300 ብርድ ልብሶችን ነው…

የተለያዩ ተቋማት የሰሜን እዝ በህወሓት የተጨፈጨፈበትን አንደኛ አመት አሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሰሜን እዝ በሽብርተኛው የህወሓት ቡድን ከጀርባው የተወጋበትን አንደኛ አመት በዛሬው ዕለት አስበዋል። ተቋማቱ አሸባሪው ህወሓት በሀገር መከላከያ ሰሜን እዝ ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም…