Fana: At a Speed of Life!

በኢንዱስትሪ ፓርኮች የተሰማሩ ባለሃብቶች በዓለም ገበያ የመወዳደር አቅም ያላቸው መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የተሰማሩ ባለሃብቶች በዓለም ገበያ ላይ የመወዳደር አቅም ያላቸው መሆናቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ለኢንዱስትሪ ምርቶች ለአፍሪካ አገራት ከተሰጠው ከቀረጥና ኮታ ነፃ የሆነ…

በመዲናዋ ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከነገ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት ሊሰጥ መሆኑን የከተማዋ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የእናቶችና ህፃናት ጤና አገልግሎት ዳይሬክተር ቤተልሔም ታየ የክትባት አሰጣጡን…

የተከማቹ የመልካም አስተዳድር ችግሮችን መቅረፍ የክልሉ መንግስት ቀዳሚ ሥራ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት ከማስከበር ጎን ለጎን የክልሉ መንግስት የህዝቡን ጥያቄዎች ለመፍታት በተያዘው ዓመት እንደሚሰራ የደቡብ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡ ህወሓት በደቡብ ክልል የግጭት ማዕከል ለማድረግ…

የሰብዓዊ እርዳታ ሰራተኞች በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት እየደረሰባቸው ነው- የፖለቲካ ተንታኝ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታትና በሌሎች የእርዳታ ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው እየሰሩ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ህወሃት የተለያዩ ጉዳቶችን እያስተናገዱ መሆናቸውን የፖለቲካ ተንታኙ ጄፍ ፒርስ አስታወቀ። የጄፍ ፒርስ ምንጮች…

ኢትዮጵያ በቡድኖች ፍላጎት አትፈርስም – የሰመራ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተወሰኑ ቡድኖች ፍላጎት የምትፈርስ ሀገር አይደለችም ሲሉ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ አሸባሪው ህወሓት በየአከባቢው በንፁሃን ላይ እያደረሰ ያለውን ግድያና ዝርፊያ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ነዋሪዎች ገለጹ።…

ከፊታችን ዓርብ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት በሀረርና በድሬዳዋ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ የ2014 (ኤፍ ቢሲ) የመጀመሪያውን ዙር የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዕድሜያቸው ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ 120 ሺህ ለሚጠጉ ህፃናት ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል ሲሉ የሀረሪ ክልልና የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ ህፃናትን…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህብረብሔራዊነትን በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህዳር 29 በተለያየ መረሐ ግብር በድሬዳዋ ከተማ እንደሚካሄድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ በዓሉ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦችን ሕብረብሔራዊ አንድነት…

በዞኑ የበጎ ፈቃድና የዜግነት አገልግሎት ተጨባጭ ለውጥ ማምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድና የዜግነት አገልግሎት በህብረተሰቡ ህይወት ላይ ውጤት ያለው ለውጥ እያመጣ መሆኑን የባሌ ዞን ህጻናት፣ ሴቶችና ወጣቶች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የዞኑ ህጻናት፣ ሴቶችና ወጣቶች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ህንዲያ…

ነገና ከነገ ወዲያ በኢትዮጵያና ኬኒያ ድንበር የእንስሳት ክትባት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬኒያ እና ኢትዮጵያ ድንበር አካባቢዎች የሚካሄደውን የእንስሳት ክትባት ዘመቻ አስመልክቶ በሞያሌ ከተማ ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱም÷ በክፍለ አህጉራዊ የአርብቶ አደር ኑሮ ማቋቋሚያ ፕሮጀክት አማካኝነት ድንበር ዘለል ተዛማች…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቻይንኛን ቋንቋ በሁለተኛ ዲግሪ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የቻይንኛ ቋንቋን በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ቻይንኛ በሁለተኛ ዲግሪ ሲሰጥ÷ በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው ነው ተብሏል፡፡ በአዲስ…