Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሚኒስቴር ተቋማት ስኬታማ ተግባራትን እንዲያከናውኑ ስራና ሰራተኛን አገናኝተው እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ከመስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡ ውይይቱም÷ ከመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ፣ ከፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፣ ከመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን…

የአውሮፓ ህብረት ያለስምምነት ተበተነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ያለስምምነት መበተኑ የተወሰኑ አገራት የራሳቸውን ጥቅም አስልተው ለሚያደርጉት ጫና ሌሎች አገራት ተባባሪ አለመሆናቸውን ያሳዬ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ። የአውሮፓ…

ሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከኬኒያው ኪሱሙ ብሄራዊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከኬኒያው ኪሱሙ ብሄራዊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በትብብር ለመስራት የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ የትብብር ስምምነቱ ለሁለቱ ኮሌጆች ተማሪዎችና መምህራን ለልምድ ልውውጥና…

ቴሌግራፍ ጋዜጣ በኢትዮጵያ ላይ ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨቱን እንዲያቆም ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቴሌግራፍ የተሰኘው የእንግሊዝ ጋዜጣ ኢትዮጵያን በሚመለከት የሚያሰራጨውን ሀሰተኛ መረጃ አጠናክሮ የቀጠለበት መሆኑንና ከዚህ ድርጊቱ ተቆጥቦ ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲያቀርብ ተጠየቀ፡፡ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አህጉራዊ የአመራር ክፍተቶችን ለመሙላት ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አህጉራዊ የአመራር ክህሎት ክፍተቶችን ለመሙላት የራሱን ድርሻ ለማበርከት እንደሚሰራ የአካዳሚው ፕሬዚደንት ዶክተር ምህረት ደበበ ገለጹ። ዶክተር ምህረት እንደተናገሩት÷ አካዳሚው በአገሪቷና በአህጉሪቱ…

አሸባሪው ህወሓት የሚያደርሰውን ጥቃት ለመሸፈን ጩኸቱን ቀጥሎበታል – ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አሸባሪው ህወሓት የሚያደርሰውን ጥቃት ለመሸፈን ጩኸቱን ቀጥሎበታል - ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በንጹሃን ዜጎች ላይ ጉዳት ማድረሱን እንደቀጠለ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለአቶ ሙስጠፌ መሐመድ የእንኳ ደስአለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ስለተመረጡ እንኳን ደስአለዎት ብለዋል፡፡ አያይዘው መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንልዎት እመኛለሁ ሲሉ…

የመውሊድ በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 496 ኛው የመውሊድ በዓል በሆሳዕና ከተማ በታላቁ ፈቲህና ኑር መስጅዶች የዕምነቱ ተከታዮች በተገኙበት ተከበረ፡፡ አከባበሩ የነቢዩን መልካም ምግባራትን በሚያወድሱና በሚያንጸባርቁ ነሺዳዎችና መንዙማዎች ነው ታጅቦ…

ክልሉ በጸጥታ ችግር እንዲቆይ የሚፈልጉ ስላሉ ህብረተሰቡ ከጸጥታ አካላት ጎን በመሆን አካባቢውን ሊጠብቅ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጸጥታ ችግር ውስጥ እንዲቆይ የሚሠሩ አካላት በመኖራቸው ህብረተሰቡ ከጸጥታ አካላት ጎን በመሆን አካባቢውን በንቃት ሊጠብቅ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገላጹ። የቡልድግሉ ወረዳ…

በጅግጅጋ ለሚገነባው የካህ ትምህርት ቤት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በጅግጅጋ ከተማ ለሚገነባዉ ዘመናዊ ትምህርት ቤት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ። የዚህ ዘመናዊ ትምህርት ቤት ወጪ…