Fana: At a Speed of Life!

ኦብነግ ለአቶ ሙስጠፌ የእንኳን ደስአለዎት መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ለአቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስአለዎት መልዕክት አስተላለፈ፡፡ ፓርቲው ባስተላለፈው መልዕክት ከክልሉ መንግሥት ጋር አብሮ…

አልማ ከ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበበ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አልማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ አሸባሪው ህወሓት ባደረገው ወረራ የአማራ እና የአፋር ክልል ነዋሪዎች ከቤት ንብረታቸው…

የግብርና ምርቶችን በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት በኩል ለሕብረተሰቡ ማቅረብ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ሽንኩርትና ሌሎች የግብርና ምርቶች በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት በኩል ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀመረ፡፡ ከ2መቶ 92 ኩንታል በላይ ቀይ ሽንኩርት ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን…

ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት የማይመለከተው ኢትዮጵያዊ የለም – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አሸባሪው ህወሓት ከሰሞኑ በሁሉም ግምባሮች እጅግ መጠነ ሰፊ የማጥቃት ዘመቻ ከፍቷል ብለዋል፡፡ በከፈተው ጥቃት በተለይም በሰሜን ወሎ እና በአፋር…

የመውሊድ በዓል በታሪካዊው የቶንገላ አብዱሰላም መስጂድ ተከበረ

አዲስ አበበ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 496 ኛው የመውሊድ በዓል፣ በታሪካዊው የቶንገላ አብዱሰላም መስጂድ፣ የአካባቢው ህዝበ ሙስሊም ምዕመናን ከተለያዩ አካባቢዎች ከመጡሙስሊም ምዕመናን እንግዶች ጋር በመሆን አከበሩ፡፡ የቶንጎላ አብዱሰላም መስጂድ÷ በከፋ ዞን…

የመውሊድን በዓል በወንድም ካሊድ ፋዉንዴሽን ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ወንድም ካሊድ ከራስ በላይ ለሌሎች መኖርን በተግባር ያሳየ ቀና ልብ ያለው ወጣት ነዉ አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ። 1 ሺህ 496 ኛዉን የመውሊድ በዓልን ከኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሣሕለወርቅ…

በሀገር አቀፍ መታረስ ካለበት የእርሻ መሬት 98 በመቶው ታርሶ በዘር ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በዚህ ዓመት መታረስ ከነበረበት የእርሻ መሬት 98 በመቶው በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን ገለጹ። ከዋና ዋና ሰብሎች 382 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚገኝ ይጠበቃልም ብለዋል።…

የፖሊዮ ክትባት በደቡብ ክልል መስጠት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ከመጪዉ አርብ ጥቅምት 12 ጀምሮ እስከ 15 ድረስ በሁሉም ዞኖች የመጀመሪያ ዙር የቤት ለቤት የፖሊዮ ክትባት ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ። በክትባቱ እድሜያቸዉ ከ5 ዓመት በታች የሆኑ 2 ሚሊየን 726 ሺህ…

መውሊድ በቡሬ ከተማ የተፈናቀሉ ወገኖችን ማዕድ በማጋራት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 496ኛው የመውሊድ በዓል በቡሬ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በተለይም አሸባሪው የትህነግ ቡድን በፈጸመው ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖችን ማዕድ በማጋራት ተከብሯል። የበዓሉ ታዳሚዎች የዘንድሮውን መውሊድ ስናከብር በተለየ…

መውሊድ በዳንግላ ከተማ በሃይማኖታዊ ሥርዓቶችና የህልውና ዘመቻውን በመደገፍ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 496ኛው የነብዩ ሙሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል አከባበር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዳንግላ ከተማ በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እና የህልውና ዘመቻውን በመደገፍ ተከብሯል፡፡ የከተማው ነዋሪ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች…