የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣይ ሣምንት የፖሊዮ ክትባት ሊሠጥ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ሣምንት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት የፖሊዮ ክትባት ሊሰጥ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነትና ጤና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ዋጮ ዋቡልቾ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 496ኛው የመውሊድ በዓል የፊታችን ሰኞ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 496ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) የፊታችን ሰኞ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ። በዓሉን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የምክር ቤቱ ፕሬዚደንት ተቀዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርናችንን በማዘመን እራሳችንን መቻል ወሳኝ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጪ ተጽዕኖን ለመቋቋም ግብርናችንን በማዘመን በምጣኔ ሀብት እራሳችንን መቻል ወሳኝ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከፍተኛዉን የኮሮና ቫይረስ ሟቾች ቁጥር አስመዘገበች ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ ከፍተኛዉን የኮሮና ቫይረስ ሟቾች ቁጥር ማስመዝገቧን አስታውቃለች፡፡ በትላንትናዉ ዕለት ብቻ ከ 1 ሺህ በላይ ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይዎታቸዉ ማለፉ ታዉቋል፡፡ ይህም ኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርትን በውጤታማነት ለመተግበር እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ቤቶችን መሰረት ያደረገ የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርትን በውጤታማነት ለመተግበር እየተሰራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፑሽኪን አደባባይ -ጎፋ ማዞርያ- ጎተራ ማሳለጫ እየተገነባ ያለው መንገድ 77 በመቶ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ ተነስቶ በጎፋ ማዞርያ ጎተራ ማሳለጫ እየተሰራ ያለው መንገድ በታቀደው ጊዜ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡ በ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ከቻይና መንግሥት በተገኘ ብድር ነው ግንባታው እየተካሄደ ያለው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የተገኘው የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተገኘው የዘንድሮ የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ በመላው ሀገራችን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ራስ ቻይ የመሆን ዐቅማችንን ለማጎልበት ያለን ትጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል ገንዘብ በማሰባሰብ በኩዌት የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስረከቡ፡፡ 240 ሺህ ብር በማሰባሰብ ለዚህ ተግባር ወደ ተከፈተው የባንክ አካውንት ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2013 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡ በዚህም ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረቱ በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም – አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፓ ሕብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ አድሏዊ እና ተቀባይነት የሌለው ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት÷ ከስሎቫኒያ የውጭ ጉዳይ…