Fana: At a Speed of Life!

ሲሪስ አፕል ጁስ 100% መርዛማ ኬሚካል ስለተገኘበት ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲሪስ አፕል ጁይስ 100% የተሰኘው ጭማቂ በውስጡ ጎጂ የሆነ ከሻጋታ የመነጨ መርዛማ ኬሚካል ስለተገኘበት ምርቱን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ በፍራፍሬዎች ላይ የሚከሰት ማይኮቶክሲን…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤን እውነቷን ለማሳወቅ ትጠቀምበታለች- አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 39ኛውን የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅና እውነቷን ለማሳወቅ ትእደምትጠቀምበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። አምባሳደር ዲናየስራ አስፈፃሚው…

አፍሪካ በህዋ ሳይንስ ያላትን አቅም በትኩረት መጠቀም እንደሚገባት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በህዋ ሳይንስ ያላትን አቅም እንድትጠቀም በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የህብረቱ የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ሳራ አንያንግ አግቦር ተናገሩ። የአፍሪካ ህብረት አህጉሪቷ ላልተጠቀመችበት…

በዞኑ በመኸር እርሻ ልማት ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን በመኸር እርሻ ልማት ከ142 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ የለማ ሲሆን በዚህም ከ7 ሚለየን 641 ሺህ በላይ ኩንታል ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ፡፡…

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአፋርኛ ቋንቋን በሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋርኛ ቋንቋ ሳይንሳዊ ጥናቶች እና ምርምሮች የሚካሄዱበት እንዲሆን ለማድረግ እና ወደ ሁለተኛ ድግሪ ለማሳደግ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጠናቅቀው ሥርዓተ ትምህርት ተቀርፆለታል ሲል የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ በዚህ መሠረት…

የምንኖረውም ሆነ መስዋዕትነት የምንከፍለው ለሀገርና ለህዝብ ነው- የሰራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወታደር የሚኖረውም ሆነ መስዋዕትነት የሚከፍለው ለሃገር እና ለህዝብ ነው ሲሉ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የሰራዊት አባላት ተናገሩ። ሰራዊቱ ከቤተሰቡና ኑሮው ቅድሚያ ለሀገሬና ህዝቤ በማለት ደከመኝ…

የቦለቄ ምርትን በማሳደግ የሀገር ውስጥ ፍላጎትን ማሳካትና ወደ ውጭ መላክ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተመራው ልዑክ በምእራብ አርሲ ዞን በሻሸመኔ ወረዳ የቦለቄ ኩታገጠም ማሳን እና በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳሚቱሉ ጂዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ቡልቡላ በኩታገጠም የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች እና…

በደሴ ከተማ ከ 5ሺህ በላይ ጥይቶች ተይዘዋል – የደሴ ከተማ ህዝብ ሰላምና ደህንነት መምሪያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ባለፈው አንድ ወራት በተደረገ ጥብቅ የኬላ ፍተሻ ከ 5 ሺህ በላይ የጥይት ቀልሀዋች መያዛቸውን የደሴ ከተማ ህዝብ ሰላምና ደህንነት መምሪያ አስወቀ፡፡ የመምሪያው ሀላፊ ኢንስፔክተር ሀሰን መሀመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተመራው ልዑክ በዶዶላ ከተማ በግንባታ ላይ ያለውን አዳሪ ትምህርት ቤት ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተመራው ልዑክ በዶዶላ ከተማ በግንባታ ላይ ያለውን አዳሪ ትትምህርት ቤት ጎበኘ፡፡ የኦሮሚያ ክልል በክልሉ በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች እንዲማሩባቸው ከሚስገነባቸው 7 ልዩ የአዳሪ…

ከህወሓት ጥቃት ያመለጡ 244 የኤርትራ ስደተኞች በዳባት ጊዜያዊ መጠለያ አገልግሎት እያገኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በትግራይ በሚገኙ የኤርትራ ስደተኛ ጣቢያዎች የሚያደርስባቸውን ጥቃት ያመለጡ 244 ስደተኞች በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ አገልግሎት እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ።…