የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል በጅማ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 496ኛው ጠመውሊድ በዓል በጅማ ከተማ መድረሰቱል ኸይርያ ትምህርት ቤትየተለያዩ የእምነቱ ተከታዮች እና የሌሎች እምነት ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዓሉ ከማለዳው ጀምሮ በዱአ እና ነብዩን በሚያወድሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል በጅማ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 496ኛው ጠመውሊድ በዓል በጅማ ከተማ መድረሰቱል ኸይርያ ትምህርት ቤትየተለያዩ የእምነቱ ተከታዮች እና የሌሎች እምነት ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዓሉ ከማለዳው ጀምሮ በዱአ እና ነብዩን በሚያወድሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከታላቁ ነብዩ መሐመድ ተምረን የአገራችንን ሰላምና አንድነት መጠበቅ አለብን – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነቢዩ መሐመድ የአንድነትና የሰላም ታላቅ መሪ በመሆናቸው ከእሳቸው ተምረን የአገራችንን ሰላምና አንድነት መጠበቅና ማጠናከር አለብን ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ ተናገሩ ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ህዝብ በብዙ ፈተናዎች አልፎ ዛሬ የክልሉን መንግሥት መመስረት መቻሉን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት አመታት አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሶማሌ ክልልን ፖለቲካ ከጅግጅጋ ወደ አዲስ አበባ መውሰድ ችለዋል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ የኦሮሞና የሶማሌ ህዝብ በተጨባጭ ወንድማማች ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና መውሊድ በሀረር በድምቀት ተከረ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1496ኛው የመውሊድ በዓል በሀረር ከተማ በተለያዩ አድባሮች በተለይም በጀጐል በሮች አንዱ በሆነው ሸዋ በር አካባቢ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯ፡፡ በበዓሉም የተለያዩ የቁርአን ክፍሎች ተነበዋል፤ የነብዪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኢብራሂም ኡስማን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የመጀመሪያ አመት ጉባኤው ላይ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ፋራህን የክልሉ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር አድርጎ ሰየመ፡፡ አቶ ኢብራሂም በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ አያን አብዲን አፈ ጉባዔ አድርጎ ሰየመ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ዘመን 1ኛ አመት የሶማሌ ምክር ቤት ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ አያን አብዲ ዋና አፈ ጉባዔ እንዲሆኑ ሰይሟል፡፡ አዲሷ አፈጉባኤ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የመጀመሪያ አመት ጉባኤው ላይ አቶ ሙስጠፌ መሐመድን የሶማሊ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አድርጎ ሰየመ፡፡ አቶ ሙስጠፌ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት አማካኝነት ቃለመሃላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው በሩብ ዓመቱ 13 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ያቀደው የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከዕቅዱ በላይ 13 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ገለጸ። ገቢው ከቀጥታ ታክስ፣ ቀጥታ ያልሆኑ ታክሶች እና ከማዘጋጃ…
ቴክ ቻይና ለ6 ወር የጠፈር ምርምር ሰራተኞችን ወደ ህዋ ላከች ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ለ 6 ወር የጠፈር ምርምር ተልዕኮ ሰራተኞቿን ወደ ህዋ መላኳን አስታወቀች፡፡ ሀገሪቱ የምሕዋር ግንባታዋን ወደ ማጠናቀቁ በተቃረበችበት እና በጠፈር ምርምር ውስጥ አዲስ ሪከርድ ለማስመዝገብ ማቀዷን ተከትሎ ነዉ ሶስት የጠፈር…