Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ መካሔድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዐዔ በወልቂጤ ከተማ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) የክልሉን መንግሥት የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የ2017…

በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ታዳሽ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ከመላው አፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት መድን ድርጅት የአፍሪካ ንግድ መድን ኤጀንሲ (ኤቲአይዲአይ) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ ስምምነቱ ኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን ወደ…

መንገድ ሳይዘጋ የተካሄደው ጉባዔ …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የተካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መንገድ ሳይዘጋ ሰሞኑን ተካሂዷል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ማርቆስ ታደሠ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከጉባዔው ቀደም ብሎ…

በአማራ ክልል ከ199 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 199 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 1 ሺህ 146 አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው÷ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ…

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ ሐሳብ ላለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ፡፡ ጉባዔው የተጠናቀቀው ባለሥምንት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ነው፡፡ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፕሬዚዳንትነት…

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር መልዕክት

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ለምክትል ፕሬዚዳንቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በመልዕክታቸውም÷ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው…

ወ/ሮ ዓለሚቱ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡፡ ወ/ሮ ዓለሚቱ በመልዕክታቸው…

አቶ አወል አርባ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንቶች የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በመልዕክታቸው የብልጽግና…

ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸውን ምክንያት በማድረግ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። በተጨማሪም ርዕሰ…

አርሰናል ማንቼስተር ሲቲን 5 ለ 1 አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ማንቼስተር ሲቲን 5 ለ 1 ረትቷል፡፡ የመድፈኞቹን ግቦች ኦዴጋርድ፣ ፓርቴ፣ ሌዊስ ስኬሊ፣ ሀቨርትዝ እና ንዋኔሪ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል፡፡ የውኃ ሰማያዊዎቹን ከሽንፈት…