የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ምርጫ እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ምርጫ በግልፅ፣ አሳታፊና ዴሞክራሲያዊ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የፓርቲው የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከጥር 23 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ መመረጣቸውን ተከትሎ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ዐቢይ አሕመድን…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአንና የአዛን ውድድር ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርአንና የአዛን ውድድር ተጠናቀቀ፡፡ ውድድሩ የተካሄደው በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት እና በዘይድ ኢብኑ ሳቢት የቁርአን ማኅበር አዘጋጅነት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ያስመዘገቡ ኢንቨስተሮች የማዕድን ዘርፍ ፈቃድ ወሰዱ ዮሐንስ ደርበው Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 5 ቢሊየን 409 ሚሊየን 611 ሺህ 136 ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ኢንቨስተሮች በማዕድን ዘርፍ ፈቃድ መውሰዳቸውን የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ 4 ቢሊየን 275 ሚሊየን 189 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ ልዑክ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ከኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅት አቶ አደም የኢትዮ-ኩባ ታሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ ላዕላይ ምክር ቤት አባል ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ከብሪክስ አባል ሀገር እህት ፓርቲ የሩሲያው ዩናይትድ ላዕላይ ም/ቤት አባል፣ የሩሲያ ፌዴሬሽን ሴናተርና የሴኔቱ ውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገው ሕዝብ የሀገሩን ክብር፣ አንድነትና ማኅበራዊ ማንነት በጀግንነት አጽንቶ ኖሯል – አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ሕዝብ የሀገሩን ክብር፣ አንድነት እና ማኅበራዊ ማንነነት በሁለንተናዊ ጀግንነት አጽንቶ የኖረ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ፡፡ 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል "አርበኝነታችን ለአሁናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ ማን ናቸው… ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ማምሻውን አዲስ አበባ የገቡት የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ማን ናቸው… በፈረንጆቹ 1987 የተመሠረተውን የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) በዋና ፀሐፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ዋና ፀሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቱሪዝም ጉዳዮች አማካሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የርዕደ-መሬት ክስተትና አሁናዊ ሁኔታ… ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በአፋር አዋሽ ፈንታሌና ዱለሳ እና በኦሮሚያ ፈንታሌ ወረዳዎች ላይ የሚታዩትን ጂኦሎጂካል እንቅስቃሴ ከቀይ ባህር በሰሜን እስከ ሞዛምቢክ በደቡብ ባለው የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ አካል እንደሆነ ይገለፃል፡፡ ይህ የርዕደ መሬት ሁኔታ…