የሀገር ውስጥ ዜና የቡና ባንክ የቁጠባ ማበረታቻ ሽልማቶችን ለ55 እድለኞች አበረከተ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ባንክ 1ኛ ዙር የመምህራን እና የጤና ባለሙያዎች ቁጠባ የማበረታቻ ሽልማቶችን ለእድለኞች አበርክቷል። ቡና ባንክ ከስድስት ወራት በፊት የሃገር ባለውለታ ናቸው በማለት ሁለት የሙያ ዘርፎች ውስጥ የሚሰሩ ባለሙያዎችን ታሳቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ የሚል የሞኝ ዘፈን እየዘፈነ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የበላይነቴን አስቀጥላለሁ ካልሆነም ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ የሚል የሞኝ ዘፈን እየዘፈነ ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ። አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለዓመታት የተንሰራፋውን ሌብነት መዋጋት ይጠበቅበታል – ረ/ፕሮፌሰር አደም ካሚል ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግሥት ከህዝቡ ጋር በጋራ በመሆን ለዓመታት ተንሰራፍቶ የኖረውን ሌብነትንና ብልሹ አሰራር አጥብቆ ሊዋጋ ይገባል ሲሉ የታሪክ ፀሐፊው ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ተናገሩ። ሙስናን እና ሌብነትን የመዋጋት ኃላፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የሪፐብሊኩ የጥበቃ ሀይል አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)የቆይታ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የሪፐብሊኩ የጥበቃ ሀይል አመራርና አባላት የማዕረግ ዕድገት ተሰጠ። የማዕረግ ዕድገቱ የተሰጣቸው ከባለ ሌላ ማዕረግተኞች እስከ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ናቸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2014 ዓ.ም ትምህርትን አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለከተማ አዲስ ምዕራፍ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የ2014 ዓም ትምህርትን አስጀመሩ። በትምህርት ቤቱ ከንቲባዋ እንዲሁም ሌሎች አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በአንድ ሳምንት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ከፍተኛው የሟቾች ቁጥር ተመዘገበ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሺኝ ከተከሰተ ጀምሮ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከፍተኛው የሟቾች ቁጥር መመዝገቡን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። የጤና ሚኒስትሯ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሺኝ…
ስፓርት ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን…
ስፓርት ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንድነት ፓርክን ከግማሽ ሚሊየን ባላይ ዜጎች ጎብኝተውታል ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሃሳብ አመንጪነትና የቅርብ ክትትል ተጠናቆ ለጎብኝዎች አገልግሎት መስጠት የጀመረው አንድነት ፓርክ ዛሬ 2ኛ ዓመቱን አከበረ፡፡ ፓርኩ በሃገር ገጽታ ግንባታ፣ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ በክልልነት መዋቀር እንፈልጋለን የሚለው በአብላጫ ድምፅ ተወሰነ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ውስጥ የነበሩ አምስት ዞኖች እና አንድ ልዩ ወረዳ ህዝበ ውሳኔ መስከረም 20/2014ዓ.ም ተካሂዶ በክልልነት መዋቀር እንፈልጋለን የሚለው በአብላጫ ድምፅ ድጋፍ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ…