የሀገር ውስጥ ዜና በሽብርተኛዉ ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለዉ እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጉጂ ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ ውስጥ የሸኔ የሽብር ሀይል ከመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ጋር በከፈተው ውጊያ የቡድኑ በርካታ ታጣቂዎች ሲገደሉ÷ በቁጥር ቀላል የማይባሉት ደግሞ መቁሰላቸዉን ለመረጃዉ ቅርበት ያላቸዉ ምንጮቻችን ጠቁመዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በ43 ዓመታቸው 5ኛውን የማስተርስ ዲግሪ የያዙት የሃይማኖት አባት ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባ ጌዲዮን ብርሀነ አምስተኛውን የማስተርስ ዲግሪ በኤዱኬሽናል ፕላኒንግ ኤንድ ማኔጅመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል። አባ ጌዲዮን ብርሀነ ለፕሬስ ኤጀንሲ እንደገለጹት÷ መማር ብዙ ሥራ ለማቅለል ይረዳል፤ ነገሮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ስራ ላይ የዋሉ ቴምብሮች ለዕይታ ቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከጥንት እስከ ዛሬ ሲያገለግሉ የነበሩ ቴምብሮች ለእይታ ቀረቡ። የዓለም ፖስታ ህብረት የተመሰረተበት 147ኛ ዓመት በፈጠራ ማገገም (ኢኖቬት ቱ ሪከቨር) በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባና ጉራጌ ዞን የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባና ከጉራጌ ዞን አብሸጌ ወረዳ የሚገኙ የአካባቢው ነዋሪዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ደሴ ከተማ ለሚገኙ ወገኖች ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ ከሰሜን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለመጀመሪያ ግዜ የተገኘው የወባ ክትባት ከመቶ አመት በላይ የተደረገ ጥረት ውጤት ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የበሽታ መከላከልና ቁጥጥር ማእከል (ሲዲሲ) ዳይሬክተር ጆን ኔኪንጋሶንግ ለመጀመሪያ ግዜ የተገኘው የወባ ክትባት ለህክምናው ዘርፍ ትልቅ እመርታ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ወባ በአፍሪካ ታዳጊዎችን በመግደል ቀዳሚው መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በግንባር ተገኝተው የፀጥታ ኃይሉን አበረታቱ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ አመራሮች በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ተገኝተው የጸጥታ ኃይሉን አበረታትተዋል፡፡ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚከናወኑ ስራዎችን በሙያ ለማገዝና ማህበረሰቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የሰራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና በስራ አፈፃፀማቸው ውጤታማ ለነበሩ የሰራዊት አባላት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ። የተሰጠው የማዕረግ ዕድገት ከፍተኛና መስመራዊ መኮንኖችን እንዲሁም ባለ ሌላ ማዕረግተኞችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ዜጎች ቁጥር ከ 600 ሺህ ማለፉ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ዜጎች ቁጥር ከ 600 ሺህ ማለፉ ተገለፀ፡፡ በዚህም ብራዚል ከአሜሪካ ቀጥሎ ከፍተኛ የሞት ቁጥር ያስመዘገበች ሁለተኛዋ ሀገር ሆናለች፡፡ እየጨመረ በመጣዉ የዜጎች ሞት የብራዚሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀግኖቻችን በሠላም እንድንማር የከፈላችሁትን መስዋዕትነት አንዘነጋም- የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙት ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ 16 የእርድ ሰንጋዎች ድጋፍ አድርገዋል። ውድ ጀግኖቻችን እኛ የደብረ ታቦር ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በሠላም እንማር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ በጀመረችበት ወቅት መመረቃችሁ ድርብ ኃላፊነት እንዲኖርባችሁ አድርጓል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Oct 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ72ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ከ 6ሺህ በላይ ተማሪዎቹን በዛሬው ዕለት በወዳጅነት ፓርክ አስመርቋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ እና የዩኒቨርስቲው አመራር ቦርድ…