Fana: At a Speed of Life!

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት 12 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች ለሰዎች ድርጅት 12 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ከ14 አይነት በላይ ድጋፎች ማድረጉን የድርጅቱ ሀገር አቀፍ ተጠሪ ይልማ ታየ ገለጹ፡፡ ድጋፎቹ በወሎ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የተበረከቱ ሲሆን÷ አልባሳት የምግብ እህል ና የንጽህና…

የኮንሶ ዞን የሚሊሻ ሠራዊት አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የኮንሶ ዞን ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የሚሊሻ አባላትን አስመረቀ፡፡ የኮንሶ ዞን ከዚህ ቀደምም የሀገርቱን ጸጥታ ለማስከበር በሚደረገው ተልዕኮ ሀብት በማሰባሰብና እስከ ግንባር ድረስ በመሄድ ከመከላከያ…

ጤና ሚኒስቴር በመጠለያ የሚገኙ ዜጎች የጤና ሁኔታ ላይ ምልከታ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህውሓት ቡድን ለተጎዱ የጤና ተቋማትና በችግሩ የተፈናቀሉ ዜጎችን ጤንነት ለመጠበቅ የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ገለጹ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እና…

የህዳሴ ግድቡ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ዘርፈ ብዙ አስተዋጽኦ አለው- የዩጋንዳ የውሃና አካባቢ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጋንዳ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዓለም ፀሐይ መሰረት ከዩጋንዳ የውሃና አካባቢ ሚኒስትር ሳም ቺፕቶሪስ ጋር ተወያዩ፡፡ በታላቁ የህዳሴ ግድብ፣ በአረንጓዴ አሻራ በጎ ልምድ እና ወደ ጎረቤት ሀገራት ስለሚስፋፋበት ሁኔታ፣…

የትምህርት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ያለውን ደጀንነት አሳየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ለአገር መከላከያ ሰራዊት “ደጀንነታችንን ለማሳየት ድጋፉን አድርገናል” በማለት የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዳይሬክተር አቶ የሰውዘር በላይነህ ተናግረዋል። ትምህርት ሚኒስቴር አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ…

በአፍሪካ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፖሊሲ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በአፍሪካ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፖሊሲ ላይ ያደረገ ወርክሾፕ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ ወርክሾፑ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በጀርመን ጂአይዜድ እና በአፍሪካ ህብረት ትብብር የተዘጋጀ ነው ተብሏል፡፡…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 100ኛ መደበኛ ስብሰባው በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎች ማስተላለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ እንዳስታወቀው ውይይቱ የተካሄድው በፌዴራል የገቢ ግብር…

የመንግሥት ስልጣን የሚያዘው በምርጫና በህዝብ ድምፅ ብቻ ነው – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የክልሉ ህዝብ በአንዳንድ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መግለጫ ሳይደናበሩና ሳይረበሹ የመንግሥት ስልጣን የሚያዝበት መንገድ በምርጫና በህዝብ ድምፅ ብቻ መሆኑን በመገንዘብ ለአካባቢው ሰላም ሊታገል እንደሚገባ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…

በደቡብ ወሎ አዋሳኝ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ እንዳይስፋፋ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንበጣ መንጋ የወረባቦ ወረዳን በሚያዋስነው የአፋር ክልል የጭፍራ ወረዳ መከሰቱን የወረባቦ ወረዳ ግብርና ልማት ጽህፈት ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ሙአዝ መሀመድ አስታወቁ፡፡ የአንበጣ መንጋ ው የአፋር አዋሳኝ ወደሆኑት የደቡብ ወሎ…

ለ6ተኛው ዙር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሥልጠና እየተሠጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ6ተኛው ዙር የምክር ቤት አባላት በምክር ቤቱ አሠራር ዙሪያ ሥልጠና እየሠጠ ነው፡፡ ዛሬ የተጀመረው የምክር ቤት አባላት ሥልጠና በዋናነት በምክር ቤቱ አሠራሮች፣ ሥነ-ሥርዓቶች፣ ደንቦችና ጽህፈት ቤቱ…