Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ ከ27 ሺህ 500 በላይ በጎ ፍቃደኞች ወደ ስራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ተውጣተው በፈቃደኝነት ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ ከ27 ሺህ 500 በላይ ወጣቶች ከዛሬ ጀምረው ወደ ስራ ስምሪት ገብተዋል። ወጣቶቹ በከተማዋ ላይ ምንም አይነት የጸጥታ ችግር እንዳይፈጠር በራሳቸው ተነሳሽነት…

የውጭ ሃይሎች ለኢትዮ-ሱዳን ግንኙነት መሻከር ምክንያት ሆነዋል- ሱዳናዊያን የፖለቲካ ተንታኞች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሃይሎች በሱዳን ውስጣዊ ጉዳዮች የሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት ለኢትዮ-ሱዳን ግንኙነት መሻከር ምክንያት መሆኑን የሱዳን ፖለቲካ ተንታኞች ተናገሩ። ኢትዮጵያና ሱዳን ዘመናትን የተሻገረ ወዳጅነት ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ÷ ከቅርብ ጊዜ…

በአርባምንጭ ለአንድ ሺህ ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባምንጭ ከተማ በተለያዩ ምክንያቶች መማር ላልቻሉ አንድ ሺህ ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ በተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ምክንያት መማር ያልቻሉ ህፃናት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የሚያግዛቸው ነው ተብሏል።…

ለሀገር ህልውና እየተደረገ ያለው ድጋፍ አቅም የሌላቸውን ወገኖች በማገዝ እንዲደገም ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህልውና ዘመቻው ሀገርን ለማዳን በቅንጅት እየተደረገ ያለው ድጋፍ አቅም የሌላቸውን ወገኖች አግዞ በማሻገር ሊደገም እንደሚገባ ተመለከተ። የኢትዮ-ቴሌኮም ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት በድሬዳዋ አስተዳደር 23 የከተማና ገጠር ትምህርት…

በአራተኛው የኢትዮጵያ የንግድ ትርኢት የ10 የተለያዩ አገራት ኩባንያዎች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና፣ ምግብና መጠጥ ማቀነባበርና የፕላስቲክ ህትመት የንግድ ትርኢት የ10 የተለያዩ አገራት ኩባንያዎች እንደሚሳተፉ አዘጋጅጆቹ ተናገሩ። አራተኛው የኢትዮጵያ የግብርና፣ ምግብና መጠጥ ማቀነባበርና የፕላስቲክ ህትመት የንግድ ትርኢት…

ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካምነቱንና ፍቅሩን የሚገልጽበት በዓል ነው – አባገዳዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካምነቱንና ፍቅሩን የሚገልጽበት በዓል መሆኑን አባገዳዎች ገልጹ። "ኢሬቻ የአንድነት፣የፍቅር፣የይቅር ባይነትና የመተባበር በዓል ነው" ያሉት አባገዳዎቹ ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩም…

ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ለአገር መከላከያ ሠራዊት 4 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ለአገር መከላከያ ሠራዊት ከድርጅቱ አመራርና ሠራተኞች የወር ደመወዝ የተዋጣውን አራት ነጥብ ሦስት ሚሊየን ብር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ አስረክቧል። የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ…

ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ፈተና አልፋ ሃያልነቷን ለዓለም እንደምታሳይ አልጠራጠርም-አቶ ጋዲ ይባርከን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ፈተና አልፋ ነገዋ የተሻለ እንዲሆን ማድረግ የሁላችንም ግዴታ ነው ሲሉ ትውልደ ኢትዮጵያዊው የእስራኤል ፓርላማ አባል አቶ ጋዲ ይባርከን ተናገሩ። የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስትሩ ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶና ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር…

ከተመድ 76ኛ ጉባዔ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ላይ ብዥታ ያለባቸውን ወገኖች ትክክለኛ መረጃ እንዲይዙ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ 76ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ኒው ዮርክ የሚገኙት ም/ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግስታት እና ዓለም አቀፍ ደርጅቶች ተወካዮች ጋር ውይይችን እያደረጉ መሆኑን አምባሰደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡…

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ደሎ መና ወረዳ የኮሌራ ወረርሽኝ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ደሎ መና ወረዳ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ የችኩንጉኒያ ወረርሽኝም በድሬደዋ ሱማሌ እንዲሁም በአፋር ክልሎች ሊከሰት እንደሚችል የኢንስቲትዩቱ የበሽታዎች ቅኝት…