Fana: At a Speed of Life!

መስቀል የሰው ልጆች ሁሉ የፍቅር ተምሳሌት በመሆኑ ሁላችንም ለሰላም፣ አብሮነትና ፍቅር መዘጋጀት አለብን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል የሰው ልጆች ሁሉ የፍቅር ተምሳሌት በመሆኑ ሁላችንም ለሰላም፣ ለአብሮነትና ለፍቅር መዘጋጀት አለብን ሲሉ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጠቅላይ ፀሃፊ አባ ተስፋዬ ወልደማርያም ተናገሩ፡፡…

የመስቀልን በዓል ስናከብር በዱር በገደል የሚዋደቁ እህቶቻችንና ወንድሞቻችንን በማሰብ ነው – የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤ ቢ ሲ) የመስቀል በዓልን ስናከብር ግዛታዊ አንድነታችንን ለማስጠበቅ በዱር በገደል የሚዋደቁ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን በማሰብ መሆኑን የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ ገለፁ፡፡ ከንቲባው ይህን ያሉት ዛሬ የመስቀል በዓል በጎንደር…

በኮምቦልቻ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ትህነግ ከሰሜን ወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በኮምቦልቻ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የመስቀልን በዓል ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተካሂዷል። አቶ አበባው ተፈራ የተባሉ የከተማዋ ባለሀብት እና…

30 ኩንታል በርበሬና ሽሮ ከባዕድ ነገሮች ቀላቅለው ለሽያጭ ያቀረቡ ግለሰቦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ባዕድ ነገር በመቀላቀል እህል ሲፈጩ የተገኙ ወፍጮ ቤቶችን በማሸግ ባዕድ ነገር የተቀላቀለበት ሽሮና በርበሬ በፖሊስ ኤግዚቢትነት እንዲያዝ ተደርጓል። በዚህ ሳምንት ብቻ 17 ኩንታል በርበሬ እና…

ከመስቀል በዓል ጋር በተያያዘ የዋጋ ንረት እንዳይኖር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል ደረጃ የተዋቀረው ግብረ ሃይል በመጪው ሰኞ የሚከበረውን የመስቀል በዓል አስመልክቶ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ግብረ-ሃይሉ በክርስትና የሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት…

የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላትን ለማክበር ወደ መዲናዋ የሚመጡ እንግዶች በሆቴሎች ጥሩ አቀባበልና መስተንግዶ ይጠብቃቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላትን ለማክበር ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ እንግዶች በሆቴሎች ጥሩ አቀባበልና መስተንግዶ እንደሚደረግላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ሆቴል ባለንብረቶች ማሕበር አስታወቀ። ለኢሬቻ በዓል ከውጭና ከአገር ውስጥ ጥሪ…

የክልል መስተዳድሮች አዲስ መንግስት የሚመሰርቱበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የክልል መስተዳድሮች አዲስ መንግሥት የሚመሰርቱበትን ቀን ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚሁ መሠረት የአማራ ክልል፣ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል፣ የሲዳማ ክልል እና የጋምቤላ ክልል በቀጣይ ሳምንት አዲስ መንግስት…

ጠላትን በዱላ በመምታት ጀብዱ የፈጸሙ አባትና ልጅ

ጠላትን በዱላ በመምታት ጀብዱ የፈጸሙ አባትና ልጅ አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደር ፈንታዬ አበረ ተወልደው ያደጉት በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ቀበሌ 32 ነው። አርሶ አደሩ ሊያዋርዳቸዉ ወደ ሰፈራቸዉ የመጣዉን አሸባሪ እና ዘራፊ የህዋሓት…

ብልጽግና ፓርቲ “ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ሃገራዊ ዘመቻን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቲው "ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት" ሃገራዊ ዘመቻን መቀላቀሉን በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የፋይናንስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘነበ ኩማ ገለጹ፡፡ በአሁኑ ሰዓት በሃገራችን ላይ ያለአግባብ በአሜሪካ መንግስት…

የአስገንጣዩ ቡድን መሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ካታሎን ከእስፔን እንድትገነጠል ጫና ሲያደርግ የነበረዉ ቡድን መሪ ካርለስ ፔጅሞንት በጣሊያን በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የካታሎኒያ ግዛት ምክትል ፕሬዚዳንት የነበረዉ ሚስተር ፔጅሞንት በ2017 ካታሎኒያ ከእስፔን እንድትገነጠል የሚፈልገዉን…