አሸባሪው የትህነግ ቡድን በተደራጀና በተጠና መንገድ መጠነ ሰፊ ዘረፋና ውድመት ተፈጽሟል – የጥናት ውጤት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል ባካሄደው ወረራ አራት መሰረታዊ የጦር ስልቶችን እና ስትራቴጂዎችን በተጠና መልኩ በመጠቀም በርካታ የሽብር፣ ማጭበርበር፣ የዘረፋ እና የውድመት ድርጊቶችን መፈጸሙን በጉዳዩ ላይ የተካሄደ ጥናት አመለከተ።…