የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ዙር የቁርአን እና አዛን ውድድር ሽልማት የፊታችን እሁድ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቁርአን እና አዛን ውድድር ሽልማት ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ። ውድድሩ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት በዘይድ አብን ሳቢት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኪጋሊ የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ጉባኤ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩዋንዳ ኪጋሊ የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት 26ኛው ጠቅላላ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጉባኤው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እየተሳተፉ መሆኑ ተገልጿል። ጉባኤው የኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ በኋይት ሀውስ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ሊመክሩ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርቡ በዓለ ሲመታቸውን ፈጽመው ወደ ሥራ የገቡት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኋይት ሀውስ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያሚን ኔታኒያሁ ጋር ሊመክሩ መሆኑ ተነገረ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፤ ከፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን በ2 ነጥብ 18 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነባርና አዳዲስ የመጠጥ ውኃ ተቋማት ግንባታን በማከናወን የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን በ2 ነጥብ 18 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ግቡን ለማሳካትም በበጀት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ከ15 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jan 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሥድሥት ወራት ከ15 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን የአፋር ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኤይሻ ያሲን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በተያዘው በጀት…
ቢዝነስ ኮርፖሬሽኑ ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘሁ አለ ዮሐንስ ደርበው Jan 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት ሥድስት ወራት ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተገኘው ከማምረቻ ሼዶች ኪራይ፣ ከለማ መሬት ሊዝ ኪራይ፣ ከአፓርትመንቶች እና ሕንጻዎች ኪራይ እና በአንድ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ትራንስሚሽንና ዲስትሪቢዩሽን መልሶ ግንባታ ፕሮጀክትን በያዝነው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እየተከናወነ የሚገኘውን የአዲስ አበባ ትራንስሚሽንና ዲስትሪቢዩሽን መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት በያዝነው በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርና ምርታማነት ላይ ዕድገት ተመዝግቧል- አቶ አሻድሊ ሀሰን ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከለውጡ ወዲህ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጠ በተከናወኑ ሥራ ስኬቶች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ በቴክኖሎጂ በመደገፍ የአርሶ አደሩን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በርካታ ፍልስጤማውያን ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሃማስ የደረሱትን ስምምነት ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ወደ ሰሜን ጋዛ ማቅናት ጀምረዋል፡፡ እስራኤል እና ሃማስ የደረሱት ታጋቾችን የመለዋወጥ ስምምነት ተከትሎ ነው ፍልስጤማውያኑ ተፈናቃዮች እስራኤል ተቆጣጥራው በነበረው…
ቢዝነስ ከአማራ ክልል ከቀረቡ ማዕድናት ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jan 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአማራ ክልል ለውጭ ገበያ ከቀረበ ጥሬና የተዋበ ኦፓል እንዲሁም ለብሔራዊ ባንክ ከቀረበ ወርቅ ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንደተገኘ የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ሥድስት ወራት 10 ሺህ 739 ነጥብ 695 ኪሎ…