በአማራ ክልል ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጉዳት የደረሠባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ አሁን በክልሉ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች መጎዳታቸውን የቢሮው…