Fana: At a Speed of Life!

በኮንትሮባንድ የገባ 4 ሺህ 824 ስቴካ ሺሻ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ ከውጭ ገብቶ ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ በመጓጓዝ ላይ የነበረ 4 ሺህ 824 ስቴካ ሺሻ መያዙን የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ሺሻው በቁጥጥር ስር የዋለው በሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-87637 (ኢት) ሲኖ…

ለመከላከያ ሰራዊት በሰጠነው አገልግሎት የህሊና እርካታ አግኝተንበታል- የሃገር አቋራጭ አውቶቡስ አሽከርካሪዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገሩን ነፃነት ለማስከበርና የህዝቡን ህልውና ለማረጋገጥ ለተሰለፈው የፀጥታ ኃይል በምንሰጠው የትራንስፖርት አገልግሎት የዜግነት ድርሻችንን ስለተወጣን ደስተኞች ነን ሲሉ የሃገር አቋራጭ አውቶብስ አሽከርካሪዎች ተናገሩ። የህውሓትን…

ኮሚሽኑ ለኤርትራውያን ስደተኞች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ለኤርትራውያን ስደተኞች ድጋፍ እንዲያደርግ አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ጠየቁ። ትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ ስደተኞችን ማስወጣት ባለመቻሉ ስጋት እንደፈጠረባቸው…

መስከረም 20 ለሚከናወነው ምርጫ በቂ ዝግጅት ተደርጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 20 ለሚከናወነው ምርጫ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የዝግጅት ሂደቱን በተመለከተ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በተራዘመው ሁለተኛው ምርጫ 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ህዝብ…

የዓለም የቱሪዝም ቀን በአዲስ አበባ ደረጃ ከመስከረም 12 እስከ ጥቅምት 5/2014 ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ዓለም አቀፉ የቱሪዝም ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ከመስከረም 12 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2014 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ፋይዛ መሐመድ…

የሱዳንን ዋና መስመር በመቆጣጠር ኮሪደሩን ለማስከፈት የተመኘው ጠላት አጠቃላይ ህልሙ መክኗል – ብርጋዴር ጀኔራል ናስር አባዲጋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳንን ዓለም አቀፍ ዋና መስመርን በመቆጣጠር ኮሪደሩን ለማስከፈት የፈለገው ወራሪው የጠላት ኃይል ህልም ከንቱ ሆኖ ቀርቷል አሉ የ8ኛ መካናይዝድ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ናስር አባዲጋ። አሸባሪው ህውሓት በቲሃ…

ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለጤና አገልግሎት ችግር ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና አፋር ክልሎች ጁንታው በጤና ተቋማት ላይ ባደረሰው ጥፋት ከ1ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለጤና አገልግሎት ችግር መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ አሸባሪው ህወሓት…

ከ 101 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጳጉሜ 5 እስከ መስከረም 6 ድረስ ከ101 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ናቸው ተብሏል፡፡ በዚህም የገቢ…

ከ 101 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ቁሳቁስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጳጉሜ 5 እስከ መስከረም 6 ድረስ ከ101 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ናቸው ተብሏል፡፡ በዚህም…

በመዲናዋ የአካባቢን ሰላምና ጸጥታ ለማሰጠበቅ ስልጠና የወሰዱ በጎፈቃደኞች ወደ ስራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "እኔ የከተማዬ የሠላም ዘብ ነኝ "በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ ከተለያየ ክፍለ ከተማ የአካባቢን ሰላምና ጸጥታ ለማሰጠበቅ ስልጠና የወሰዱ በጎፈቃደኞች ወደ ስራ መግባታቸውን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ በጎ ፈቃደኞቹ በየካ፣…