Fana: At a Speed of Life!

በተለያየ ግንባር እየተገኙ ላሉ ድሎች የሎጅስቲክ አቅርቦቱ ድርሻ ከፍተኛ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ጠላት የሆነውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ ልዩ ልዩ ሎጀስቲኮች በተገቢው መንገድ መቅረባቸው እየተገኘ ላለው ድል ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው የአማራ ክልል ልዩ ኃይል የደብረ ዘቢጥ ግንባር የሎጅስቲክ አቅርቦት ኃላፊ ኮሎኔል አለባቸው ብዙነህ…

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ሴክተር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ሴክተር ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በጉባዔው ከከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከክልልና ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የዘርፉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው…

ከጎንደር መተማ ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጎንደር መተማ መስመር ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት መጀመሩን የ8ኛ መካናይዝድ ክፍለጦር ዋና አዛዥብርጋዴር ጄነራል ናስር አባዲጋ አስታወቁ፡፡ በሽንፋ በኩል በአራት አቅጣጫ የገባው የህውሓት ወራሪ ኃይልና…

የብሄራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ከተማ የተመደቡ የብሄራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከቀበሌ አመራሮችና ከአካባቢው ወጣቶች ጋር በመሆን ለአቅመ ደካሞች ድጋ ማድረጋቸውን ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የድጋፉ…

የሞጆ- መቂ-ባቱ የክፍያ መንገድ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ- መቂ-ባቱ 92 ኪሎ ሜትር የክፍያ መንገድ በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ የሞጆ ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነው የክፍያ መንገዱ÷ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ እና…

በአማራ ክልል ህወሓት ከ20 በላይ ሆስፒታሎች እና 277 የጤና ጣቢዎችን አውድሟል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚንስቴር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራ ልዑካን ቡድን ጉዳት የደረሰባቸዉን የጤና ተቋማት ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ ከጤና ሚኒስትር ፣ ከህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ የተዉጣጡ የስራ ሃላፊዎች…

ለአንድ ወር ያልተቋረጠው አጥሚት የማዘጋጀት በጎነት

አዲ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አብደላ መሀመድ ላለፉት 30 ቀናት ያለማቋረጥ አጥሚት በማዘጋጀት ለወገን አለኝታነታቸውን በተግባር አረጋግጠዋል፡፡ አቶ አብደላ አንሷር መሀመድ የገንዳውሃ ከተማ ነዋሪ ናቸው። እኒህ ግለሰብ በመተማ ሆስፒታል በመተማ ሽንፋ…

የክልሉ ጤና ቢሮ ለ15አመታት የሚጠቀምበትን የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ እና የ10አመት የምግብና ስርዓተ ምግብ ስትራቴጂ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ የክልል ጤና ቢሮ ለቀጣይ 15አመታት የሚጠቀምበትን የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ እና የ10አመት የምግብና ስርዓተ ምግብ ስትራቴጂ ይፋ አድርጓል፡፡ ቢሮው ፍኖተ ካርታውን በወላይታ ሶዶ ይፋ ሲያደርግ የክልል ከፍተኛ የስራ…

መንትያ ዶክተሮቹ በጂማ ዩኒቨርሲቲ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለቱ መንትያ ወንድማማች ዶክተሮች ከ 25 አመት በፊት በነቀምት ከተማ ነው የተወለዱት፡፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ መስከረም 8፣ 2014 ካስመረቃቸው የህክምና ተማሪዎች መካከል እነዚህ መንትዮች ይገኙበታል። ነጋሳ ብራቱ እና ነገሪ ብራቱ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የኮንግረስ አባል ካረን ባስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የኮንግረስ አባል እና የካሊፎርኒያ ግዛት ተወካይ ካረን ባስ ጋር በሁለትዮሽ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን…