የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ ከተለያዩ ሀገራት አቻዎቻቸውና ከተቋማት አመራሮች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ፣ ከጋቦንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርሮችና ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ጋር በኒውዮርክ ተገናኝተው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተበላሹ የአስፋልት መንገዶች ጥገና እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከባድ ዝናብ እና ረጅም ጊዜ በማገልገላቸው ለብልሽት የተዳረጉ የአስፓልት መንገዶችን የጥገና ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በዚህም ከዚህ በፊት ለፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ለመዘርጋት ሲባል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲት በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ምክንያት ከመኖሪያ አካባቢያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ዳሬክቶሬት ዳሬክተር አቶ ወልዱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአየር ንብረት ለውጥ አደጋን ለመቀነስ የድንጋይ ከሰል ፕሮጀክቶችን ድጋፍ አቆማለሁ – ቻይና ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የድንጋይ ከሰል ፕሮጀክቶች የምታደርገዉን የገንዘብ ድጋፍ ልታቆም መሆኗን አስታውቃለች፡፡ ቻይና ኢንዶኖዠያ እና ባንግላዲሽን ጨምሮ በሌሎች ታዳጊ ሀገራት የሚገኙ የድንጋይ ከሰል ፕሮጀክቶችን በገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትራንስፖርት ሚኒስቴር እና የዓለም የምግብ ፕሮግራም የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምምነት ሰነዱን የተፈራረሙት የትራንስፖርትሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ እና የአለም ምግብ ፕሮግራም ድርጅት በኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር እስቲቨን ዌር ናቸው፡፡ ስምምነቱ መንግስት የሀገሪቱን የሎጂስቲክስ ዘርፍ ለማቀላጠፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ ድጋፍ ለማዳረስ ለሚደረገው ጥረት ጀርመን ዝግጁ ነች-ጉንተር ኑክ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የጀርመን መራሂተ መንግስት በአፍሪካ የግል ተወካይ እንዲሁም በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ሚኒስቴር የአፍሪካ ኮሚሽነር በሆኑት ሚስተር ጉንተር ኑክ ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ እና ምስጋና መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ እና ምስጋና መርሀ ግብር በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው። መርሀ ግብሩ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት "እግር ኳሳችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ ብሪታኒያ ከመንግስት ጎን ነች-የብሪታኒያ ልዩ መልዕክተኛ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ እና ያስሚን ዎሃብረቢ ከብሪታኒያ ልዩ መልዕክተኛ ኒክ ዳየር ጋር በሰብዓዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ረሃብን ለመከላከል በሚሰሩ ስራዎች እና የሰብዓዊ እርዳታ ጉዳይ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ ያሉ የወረባቦ ወረዳ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው እያደረሰ ያለውን ጥፈት ለመከላከልና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር መከላላከያን መቀላቀል ቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት ያሉት ወጣቶቹ የሀገር ህልውናን ለመጠበቅ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ የሃይማኖት አባቶች ሲገደሉ፣ እናቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስ ስነ ስርአት ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለሚገኙ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስ ስነ ስርአት ተከናወነ:: የማዕረግ እድገት ማለት ከነበርንበት ማዕረግ አንድ ደረጃ ከፍ እንዳልነው ሁሉ በአስተሳሰብና…