የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን እየተወያዩ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን በደብረ ብርሃ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታዎች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የህልውና ዘመቻው በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቅ የምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆኑም በመድረኩ ተገልጿል። በምክክር መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመራቂዎች በሚሰማሩበት ሙያ በታማኝነትና በቅንነት ለሀገራቸው ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎች በዩኒቨርሲቲዉ ያገኙትን እዉቀት ወደ ፈጠራና የስራ እድሎች በመቀየር ለሌሎችም ጭምር መለወጥ ማመቻቸት እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፋ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ገለፁ፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክትል አፈ ጉባኤ ሽታዬ ምናለ የሚመራ ልኡክ ኮምቦልቻ ገባ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል አፈ ጉባኤ ሽታዬ ምናለ የተመራ የሴት ሚኒስትሮችን ያካተተ ልዑክ ኮምቦልቻ ገብቷል፡፡ ምክትል አፈ ጉባኤ ሽታዬ ምናለ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው ፣ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፍ የፅዳት ቀን በመዲናዋ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ንፁህና ፅዱ ትምህርት ቤት ለትውልድ "በሚል መሪ ቃል የዓለም አቀፍ የፅዳት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተካሄደ፡፡ የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የጽዳት ዘመቻ መርሐግብር በትምህርት ቤቶች መካሄዱ÷ ተማሪዎች በኮቪድ-19…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ትህነግ ለተጎዱ ዜጎች ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አፋጣኝ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ጋር በመተባበር በክልሉ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በከፈተው ወረራ የተፈናቀሉ እና አፋጣኝ የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎችን ለመታደግ ያለመ ምክክር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ወርቁ አይተነው በወሎ ግንባር ለተፈናቀሉ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር መደቡ ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ሳቢያ በወሎ ግንባር ከቤታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ለድጋፍ የሚሆን 100 ሚሊየን ብር መመደባቸውን አስታወቁ። ባለሀብቱ ትናንት እና ዛሬ ለተፈናቃዮች ለአልባሳትና ምግብ ነክ ግዥ 25 ሚሊየን ብር ወጪ አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጋሮ ከተማ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ስራ ተከናውኗል ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን አጋሮ ከተማ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ስራ መከናወኑን የአጋሮ ከተማ ከንቲባ አቶ ነሲብ ያሲን አስታውቀዋል፡፡ በከተማዋ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የመዝጊያ መርሃግብር ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የትህነግ ቡድን በወረራቸው አካባቢዎች ከ4 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለከፋ አደጋ ተጋልጠዋል ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ ቡድን በትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አፋጣኝ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሚመክር ውይይት በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ውይይቱ ዓለም አቀፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓትን ሀገር የማፍረስ ሴራ ቅዥት ነው – ዘማች ወጣቶች ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራቸውን በወታደርነት በማገልገል የአሸባሪው ህወሓትን ሀገር የማፍረስ ሴራ ቅዥት ለማድረግ መዘጋጀታቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የተቀላቀሉ የምዕራብ ጎጃም ዞን ወጣቶች ተናገሩ፡፡ በሀገር ፍቅር ስሜት መከላከያን ለመቀላቀል የወሰኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆስፒታሉ የ160 ሚሊየን ብር ውድመት ደርሶበታል ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በንፋስ መውጫ ሆስፒታል የ160 ሚሊየን ብር ውድመት ማድረሱን የንፋስ መውጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ አቶ ብርሃን ሙሉ ገለፁ፡፡ የሆስፒታሉ የህክምና እቃዎች፣ የላቦራቶሪ ማሽኖች፣ መድሀኒቶች እና የተለያዩ…