Fana: At a Speed of Life!

የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት እና ቤተሰቦቻቸዉ ከ500 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የምግምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን…

ከሀረሪ ክልል የመከላከያ ሰራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀረሪ ክልል በሁለተኛ ዙር የመከላከያ ሰራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደርጎላቸዋል። ኢትዮጵያ ላደረገችላችሁ ጥሪ የሰጣችሁት ፈጣን ምላሽ አኩሪ ነው ሲሉ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር…

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከዲያስፖራው ብቻ ከ 1 .2 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አስር አመታት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከዲያስፖራው ከአንድ ቢሊዮን 263 ሚሊዮን ብር ገቢ መገኘቱን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ ለዘመናት የባዕዳንን…

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ በሰጡት መግለጫ…

ክፉዎች ባለቤቴን በግፍ ገደሉብኝ፤ ልጆቼንም ያለ አባት አስቀሩብኝ – ወ/ሮ ሉባባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትህነግ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በ3 ቀበሌዎች ውስጥ በርካታ ንጹሃን ዜጎችን ከመግደል ባለፈ በመንግስት ተቋማት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ ወደ መኖሪያ ቤታቸው…

ኢትዮጵያን ለማፍረስ አሰፍስፎ የተነሳውን ኃይል በመደምሰስ አይረሴ ታሪክ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብርተኛውን የጥፋት ሴራ የተገነዘበው ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ስሜት አንድ ሆነው ታሪክ የማይረሳው ታሪክ እየሠሩ ነው ሲሉ የመከላከያ አዛዥነት እና ስታፍ ኮሌጅ አዛዥ ተወካይ ኮ/ል መላኩ እንዳወቀ ገለፁ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን…

በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ብረት እና የተለያዩ ንብረቶቸ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ባካሄደው ኦፕሬሽን በህገወጥ መንገድ የተከማቹ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የተለያዩ ንብረቶች መያዙን የፌዴራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት በመዲናዋ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ…

በመጠለያዎች የሚገኙ ዜጎችን ከመደገፍ ጎን ለጎን ቤት ለቤት ችግር ላይ የወደቁ ዜጎችን ለመድረስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና አፋር ክልሎች ልዩ ትኩረት የሚሹ ቦታዎች ያሉ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ግምገማ ተደርጓል፡፡ በዚህም በባህር ዳር እና ሰመራ ከተሞች የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከላት ተከፍተው ከ10…

በምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን ባሕር ዳር ገብቷል፡፡ ልዑካኑ ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና…

የዘመን መለወጫ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር መከበሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የዘመን መለወጫ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር መከበሩን የጋራ የፀጥታ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ በፀጥታ አካላት የተከናወኑ ተግባራትበቀጣይ የሚከበሩ በዓላት ሰላማዊ ሆነው እንዲጠናቀቁ በማድረግ ሊደገም…