Fana: At a Speed of Life!

አቶ ወርቁ አይተነው በደሴ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው በደሴ መጠለያ ጣቢያዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ለተፈናቃዮች እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ከተመለከቱ በኋላ÷ በሚያስፈልጋቸው ተጨማሪ ድጋፍ ላይ ከተፈናቃዮች ጋር…

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ያሳተመውን መዝገበ ቃላትና የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ አስር ቋንቋዎችና ባህላዊ እሴቶች ዙሪያ ያሳተመውን መዝገበ ቃላትና የሞባይል መተግበሪያ ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል፡፡ ሀገር በቀል እሴቶችን ከጥፋት ለመታደግ የተለያዩ ምርምሮች እየተከናወኑ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች ከአሜሪካ ኮንግረስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት ዛሬ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ጋር ውይይት አደረጉ። የጳጳሳቱ ከባለስልጣናቱ ጋር መወያየት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የያዘችውን የተዛባ አቋም ለማስተካከል…

“በጠፈር ላይ የተመሰረቱ ቴክኖሎጂዎች እና መተግበሪያዎች ለዘላቂ ልማት”

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር "በጠፈር ላይ የተመሰረቱ ቴክኖሎጂዎች እና መተግበሪያዎች ለዘላቂ ልማት" በሚል ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ሀገር አቀፍ ጉባኤ አካሄደ። አቶ…

የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችሁ ነው – ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የሽብር ቡድን በግፍ የተገደሉት የለቅሶ ስነ ስርዓት በነፋስ መውጫ ከተማ ተከናወነ፡፡ የሽብር ቡድኑ በደቡብ ጎንደር በቆየባቸው ጊዜያት በርካታ ንፁሃንን በግፍ ከገደለ በኋላ ቀብራቸው እንዳይፈፀም እና የሟች ቤተሰቦች እንዳያለቅሱ…

የ6 ዓመቱ ህጻን በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን በጊነስ የአለም ክብረወሰን ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6 ዓመቱ ህጻን ካታሪያ ለትምህርቱ በነበረው ፈጣን አቀባበል እና በቤተሰቦቹ እገዛ በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን አዲስ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡ ታዳጊው አይ ቢ ኤም በሚያዘጋጀው የኦንላይን የሶፍትዌር ደቨሎፒንግ የክህሎት የስልጠና…

የመገናኛ ብዙኃን ስራ አስፈፃሚዎች በትህነግ ጉዳት የደረሰበትን የደቡብ ጎንደር ዞን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ስራ አስፈፃሚዎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት የደረሰበትን የደቡብ ጎንደር ዞን ጉብኝተዋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ባደረሰው ጥቃት የወደሙ መሰረተ ልማቶችን፣ የግለሰብ…

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና የደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና የደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ በጋራ የባዮ ጋዝ ግንባታ ለማኅበረሰቡ ለማድረስ የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ተቋማቱ በጋራ በመሆን በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ምዕራብ…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ኢትዮጵያ ያሳችውን ቁርጠኝነት እናደንቃለን- ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክርስቶፌ ሉቱንዱላ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ውይይታቸውም በአፍሪካ…

የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በአንድ ዓመት መራዘሙን ዓለም ዓቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባወጣው መግለጫ በአውስትራሊያዋ ባትረስት ከተማ እንደ አውሮፓውያኑ…