አዲሱ ዓመት የውስጥና የውጭ ፈተናዎችን አልፈን አዲስ ታሪክ የምናስመዘግብበት ይሆናል – የሰላም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ፈተናዎች በገጠሟት ቁጥር እንደ ብረት ጠንክራ የምትወጣ በመሆኗ "አዲሱ ዓመት የውስጥና የውጭ ፈተናዎችን አልፈን አዲስ ታሪክ የምናስመዘግብበት እንደሚሆን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ ተናገሩ።
የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ…