Fana: At a Speed of Life!

በሕገወጥ መንገድ ሊዘዋወር የነበረ የብሬን እና የክላሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐይቅ ከተማ አስተዳደር በሕገወጥ መንገድ ሊዘዋወር የነበረ የብሬን እና የክላሽ ጥይት መያዙን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ጌታቸው ሙላቱ ለአሚኮ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ የሴካፋ ውድድርን 2ተኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በሰነበተው የምስራቅና የመካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በኬኒያ አቻው ተሸንፎ 2ተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቅቋል፡፡ በዚሁ መሠረት ዛሬ ከቀኑ 10፡00…

የአፋር ክልል በአማራ ክልል በጅምላ ለተገደሉ ንፁሃን ዜጎች የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልላዊ መንግስት በአሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል ጭና ቀበሌ በጅምላ ለተገደሉ ንፁሃን ዜጎች የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈፀም ዋና ተግባሩ አድርጎት ካሁን በፊት በአፋር ክልል…

ከ8 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይት ለህብረተሰቡ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘመን መለዋጫ በዓልን አስመልክቶ ሸማቾች በተረጋጋ መልኩ እንዲውሉ ቅንጅታዊ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን በፌደራል ደረጃ የተቋቋመው የገበያ ማረጋጋት ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ ባለፉት ሳምንታት ያከናወናቸውን ተግባራት…

ለፀጥታው ስራ ሲባል ርችት መተኮስ አይቻልም – የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አጋጣሚዎችን በመጠቀም የከተማችንን ሰላም ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ሃይሎችን ለመቆጣጠር እና ለፀጥታው ስራ ሲባል ከበዓሉ ጋር ተያይዞ ርችት መተኮስ በፍፁም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የ2014 ዓ.ም…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ዛሬ የፍጻሜ ጨዋታውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይሮቢ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡ በግማሽ ፍጻሜው የኡጋንዳውን ሌዲ ዶቭስን በመለያ ምት በአጠቃላይ…

አካባቢውን በአፍሪካ የቱሪዝም መስህብ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ደንዲ ኢኮ-ቱሪዝም ፕሮጀክት በቅድሚያ የአካባቢውን ማህበረሰብ ተጠቀሚነት የሚያረጋግጥ መሆኑን የፕሮጀክቱ አስተባባሪና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ። ከ "ገበታለሀገር" ፕሮጀክት መካከል አንዱ የሆነው…

አንድነታችንን አጠናክረን ጠላትን እያሳፈርን እንደ አድዋ ድል እንቀዳጃለን – የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አደም ፋራህ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ለረጅም ዘመናት ተጋምደውና ተዋደው፣ ተደጋግፈውና ተዋሕደው የኖሩ ናቸው ብለዋል።…

ከተማ አስተዳደሩ ለሁለተኛ ጊዜ ለህልውና ዘመቻው ደጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁለተኛው ዙር ከህብረተሰቡ ያሰባሰበውን አንድ ቢሊየን 270 ሚሊየን የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አስረከበ። ድጋፉን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

በወሎ ግንባር የተሰለፉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ሕዝብ ላይ ወረራ በመፈጸም ንጹሃንን እየገደለ፣ ንብረት እየዘረፈና መሰረተ ልማት እያወደመ ያለዉን የሽብር ቡድን ለማፈራረስና ለመቅበር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በየአቅጣጫዉ እየተፋለሙት ይገኛሉ፡፡ የመላዉ ኢትዮጵያዊያን የጋራ…