Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሙፈርያት ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ፀሐፊ ልዩ መልእክተኛ ራሚሮ ሎፔዝ ዳ ሲልቫ ጋር በሰሜኑ የኢትዮያ ክፍል በመንግስት እና የሰብዓዊ አጋሮች እየተከናወነ ባለው የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እና ስርጭት ላይ ውይይት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ በአማራ…

በእድሳት ላይ የነበሩ 1ሺህ 845 ቤቶች ለባለቤቶቹ እርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካምነት ቀን የቤት እድሳት ሲደረግላቸው የነበሩ ወገኖችን ቤት በማስረከብ እየተካሄደ ነው፡፡ በዚህም በሁሉም የመዲናዋ ወረዳዎች 1ሺህ 845 የአረጋዉያን፣ የአካል ጉዳተኞችና የአቅመ ደካሞችን መኖሪያ ቤት የማደስ ተግባር ተጠናቆ…

የዳያስፖራውን ጉብኝት የሚያስተባብር ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 03፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ላይ በኢትዮጵያ የሚያካሂዱት ጉብኝት የሚያስተባብር የልዑካን ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ገባ።   የልዑካን ቡድኑ ቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የቱሪዝም ኢትዮጵያ…

ሩስያ መርህ ላይ የተመረኮዘ ድጋፍ በመስጠት ሁሌም ከእኛ ጋር ናት- አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሩስያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን በሩስያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዓለማየሁ ተገኑ ገለጹ። ሀገራቱ ከ125 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው መሆናቸውን ጠቅሰው÷ ግንኙነታቸው በተለያዩ…

በኢትዮጵያ በትምህርት ዘርፍ እያደረግሁት ያለውን ድጋፍ እቀጥላለሁ – ዩኒሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013(ኤፍ ቢሰ) የደቡብ አፍሪካው ዩንቨርሲቲ ዩኒሳ በኢትዮጵያ በትምህርት ዘርፍ እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክሬ እቀጥላለሁ ሲል ገለፀ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ዩኒሳ ተወክለው የመጡ የልኡካን ቡድንን ተቀብለው…

የአደጋ መንስኤዎችን በመለየት የትራፊክ ቁጥጥርና ክትትል ስርዓት ማሻሻያ ስልቶችን መተግበር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማዋ ጠጥቶ ማሽከርከር፣ ከፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር፣ የመቀመጫ ቀበቶ እና የግጭት መከላከያ ኮፊያ እንዲሁም ሌሎች ዋና ዋና የአደጋ መንስኤዎች ላይ እርምጃዎች በመወሰዳቸው በተጨባጭ ለውጥ ማምጣት መቻሉ ተገለፀ፡፡ በአዲስ አበባ…

የሴቶች የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የሴካፋ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡ መርሃ ግብሩ እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግርኳስ ቡድን ከኡጋንዳው አቻው ሌዲ ዶቭስ ኤፍሲ ጋር…

የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በአሸባሪው የትህነግ ኃይል ወረራ ለተፈጸመበት የአማራ ሕዝብ ያለውን አጋርነት ለመግለጽ ርእሰ መሥተዳድሩ ባሕር ዳር ገብተዋል፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

የጎንደር ከተማ ነጋዴዎች በማይፀብሪ ግንባር በመገኝት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ ነጋዴዎች በማይፀብሪ ግንባር በመገኝት ግምቱ ከ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። ነጋዴዎች በማይፀብሪ ግንባር አሸባሪውን የህውሓት ሀይል አይቀጡ ቅጣት ለመቅጣት የሚዋደቁትን የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች…

የኢትዮጵያ የደን ሽፋኑ 17 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት በአካባቢ ጥበቃ ላይ በተሰሩ ስራዎች የሀገሪቷ የደን ሽፋን 17 በመቶ መድረሱን የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ገለፀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ እንደገለፁት ባለፉት ዓመታት በተፈጥሮ ሀብት ልማትና…