Fana: At a Speed of Life!

የቤንች ሸኮ ዞን ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው ሶስተኛ ዙር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የቤንች ሸኮ ዞን ነዋሪዎች ለህልውና ዘመቻው በዓይነት፣ በጥሬ ገንዘብ እና በደም ልገሳ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከገንዘብ እና ደም ልገሳ ባሻገር በመዝመት ጭምር በርካቶች ሰራዊቱን ተቀላቅለዋል። በዞኑ የሚገኙ ወረዳዎች እና ከተማ…

የማህበረሰብ ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ለማሳደግ ብዙ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተሳትፎ የበለጠ እንዲያድግ ብዙ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። የፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን የ2013 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። የማህበረሰብ ስፖርት÷…

አራቱ ወንድማማች የኢትዮጵያ ዘማቾች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አራቱ የጋሽ ኑር ልጆች እኛ እያለን ሀገር አትፈርስም ብለው ብርሸለቆ ማሰልጠኛ ገብተው ወታደራዊ ስልጠና እየወሰዱ ነው፡፡ ዘማች ወንድማማቾቹም ቃሲም ኑር፣ ኤዳሶ ኑር፣ ታጁ ኑር እና ዘይኑ ኑር ይባላሉ። አራቱ ወንድማማቾች ጁንታው ሀገር…

የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ማክሰኞ ይፈጸማል

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ማክሰኞ ጳጉሜን 2 ቀን 2013 በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም የአርቲስቱ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ አስታወቀ። የአርቲስቱ የአስክሬን ሽኝት በመስቀል አደባባይ እንደሚከናወንም…

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ስራዎቻቸውን ለብርሸለቆ ሰልጣኞች አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎቹ "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ፣ መቼም የትም በምንም" ለሚለው አገራዊ ጥሪ መልስ ለመስጠት በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ለሚገኙ ሰልጣኞች የመድረክ ስራዎችን አቅርበዋል፡፡ የኪነጥበብ ባለሙያዎቹ የሀገር…

የተለያዩ ተቋማት በአሸባሪው ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በፈጸመው ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከፍኛ የትምህርት ተቋማት እና የንግድ ተቋማት በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በዚህም የአፋር ጨው አምራቾች አክሲዮን ማህበር 2 ሚሊየን ብር ሲለግስ የሰመራ፣…

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ አመራሮችና ሰራተኞች ከ 10 ሚሊየን ብር በላይ ለመከላከያ ሰራዊት የሚውል ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የፋብሪካው ሰራተኞች በዛሬው እለት ባደረጉት የድጋፍ ሰልፍ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመከላከያው መለገሳቸውን…

ህወሓት በአፋር ባደረሰው ጉዳት ለተፈናቀሉ ወገኖች ጂማ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር አካባቢዎች በከፈተው ጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ጂማ ዩኒቨርሲቲ የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የአፋር ክልልን ከትግራይ ክልል በሚያዋስናቸው የአፋር አካባቢዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የህወሓት የሽብር ቡድን በከፈተው ጥቃት ከአካባቢያቸውና ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ፡፡ የህወሓት የሽብር ቡድን በከፈተው ጥቃት በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በሚገኙ…

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እንግሊዝ በሰፊ ጎል ስታሸንፍ ስፔን ሽንፈት አስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተካሄደዋል። በአፍሪካ ምድብ ትናንት በተካሄዱ ጨዋታዎች አልጄሪያ ጂቡቲን 8 ለ 0፣ ሞሮኮ ሱዳንን 2 ለ 0፣ ኒጀር በቡርኪና ፋሶ 2 ለ 0፣ ማዳጋስካር በቤኒን 1 ለ 0፣ ናሚቢያ ከኮንጎ እንዲሁም…