Fana: At a Speed of Life!

በከሃዲው ጄኔራል ምግበይ ሀይለ የተመራ ሃይል በማይጠብሪ ግንባር ተደመሰሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከሃዲው ጄኔራል ምግበይ ሀይለ እየተመራ በማይጠብሪ ግንባር በደባርቅና ዳባት ወረዳዎች አዋሳኞች በጫንቅ፣ ጭና እና ወቅን አካባቢዎች የመጣው የአሸባሪው የህወሓት ቡድን ተደመሰሰ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት መረጃ እንዳመለከተው ይህ ወራሪና ዘሪፊ የህወሓት…

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ዱቄትና ዘይት ለተፈናቃዮች ድጋፍ አድርጋለች፡፡ አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው በደሴ ከተማ የመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ…

ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ቁሳቁሶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 1 እስከ 20/2013 ድረስ ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ናቸው ተብሏል፡፡ በዚህም የገቢ ኮንትሮባንድ 38…

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻው 21 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ወሰኑ፡፡ የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተወያዩ በኋላ ነው ድጋፍ ለማድረግ የወሰኑት። አመራሮቹና ሰራተኞቹ…

አልማ በቀጣይ በአቅም ግንባታና የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ማቋቋም ላይ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር በ2014 ዓ.ም ከተሰማራበት የዘላቂ ማህበራዊ ልማት ጎን ለጎን አቅም ግንባታና ለተፈናቀሉ ወገኖች መልሶ ማቋቋም ተግባር ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ ልማት ማህበሩ ስትራቴጅያዊ የለውጥ ዕቅዱ በበርካታ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የአይሲቲ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ጉባኤ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው። የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ ጉባኤ፥ በከፍተኛ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራይሸል ኦማሞ ጋር ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዛሬ ረፋድ ላይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል።…

የጅቡቲ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ተቀናጅቶ ለመስራት ዝግጁ ነው- የጅቡቲ የትራንስፖርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ ኢንጂነር የኋላሼት ጀመረ ከጅቡቲው የትራንስፖርት መሠረተ ልማት ሚኒስትር ሀሰን ሀውመድ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የጅቡቲ ወደብ አጠቃቀም ላይ በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ በቅንጅት…

የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ500 በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሠራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ፡፡ ከደም ልገሳው በተጨማሪ የአንድ ወር ደመወዛቸውን 4 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር አበርክተዋል፡፡ ከእኛ…

የከተማ አውቶብሶቹን ከማዕከል ሆኖ መቆጣጠር የሚያስችል መከታተያ ሊገጠም ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ የከተማ አውቶብስ ስምሪት የወጡ አውቶቡሶቹን ከማዕከል ሆኖ መቆጣጠር የሚያስችል መከታተያ ለመግጠም ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። መከታተያው አውቶብሶቹ የት መስመር ላይ እንዳሉ እና ረጅም ጊዜ ያለ ስራ እንዳይቆሙ የምልልስ…