Fana: At a Speed of Life!

የሥልጠና ስርዓታችን ሰልጣኞችን ለህይወትና ለስራ የሚያዘጋጅ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆም አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ክፍለ ዘመን ክህሎት እና የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ላይ ያተኮረ መድረክ በመካሄድ ላይገኛል፡፡ በመድረኩ የአድራ ኢትዮጵያ…

ኮሚሽኑ ለተፈናቃይ ወገኖች የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፎችን ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እና የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትና እና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች በደሴ ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ያሉበትን ሁኔታ ጎብኝተዋል። ከሰሜን ወሎ ዞን…

በጀርመን ለህዳሴ ግድብ ግንባታ እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ የገቢ ማሰባሰቢያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ኑረንበርግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ። በኑረንበርግ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር አስተባባሪነት በተዘጋጀው የድጋፍ ማሰባሰቢያ…

በካፋ ዞን 701 ወጣቶች በሰፈራ ፕሮግራም የስራ እድል ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ምክትል ዋና አስተዳዳሪ አቶ በላይ ተሠማ የተመራ ልዑክ በሺሾ እንዴ ወረዳ በሽመሮ እና ሂሪዮ ቀበሌ በውስጥ ሰፈራ ፕሮግራም ስራ ዕድል የተፈጠረላቸው የ701 የወጣቶች ስራ እንቅስቃሴ ጉብኝት አድርጓል፡፡ የወረዳው ህብረተሰብ…

የኮሜርሻል ኖሚኒስ ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሜርሻል ኖሚኒስ ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ። የድርጅቱ ዳይሬክተር ጄነራል ኮማንደር ጥላሁን ፀጋዬ እንደተናገሩት፥ የአሸባሪው ህወሓትና ሌላኛው አሸባሪ ተባባሪው ሸኔ ወደመቃብራቸው…

የህልውና ዘመቻውን መደገፍ ሃገር እንዳትፈርስ ማድረግ ነው – የሐረሪ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሰራዊትን ጨምሮ በህልውና ማስጠበቅ ዘመቻ ላይ ተሰልፈው መስዋዕትነት እየከፈሉ የሚገኙ የፀጥታ ሃይሎችን መደገፍ ሃገር እንዳትፈርስ ማድረግ መሆኑን የሐረሪ ክልል መንግስት ገለፀ፡፡ ሽብርተኞቹ ህወሓትና ሸኔ ሃገራችንን ለማፍረስና…

የኮቪድ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በተደረገው ጥረት የሚዲያ ዘርፉ ትልቅ ተጋድሎ አድርጓል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በተደረገው ጥረት የሚዲያና የተግባቦት ዘርፉ ትልቅ ተጋድሎ ማድረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ ከኮቪድ መከሰት በኋላ ሁሉም የሚዲያና የተግባቦት አውታሮች መሉ ጊዜያቸውን ቫይረሱን…

ህውሓት ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት መጋዘኖችን ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት መጋዘኖችን እንደዘረፈ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ሚሽን ዳይሬክተር ተናግረዋል፡፡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው…

በተለያዩ ሃገራት የሚኖሩ የደሴ ልጆች እና ወዳጆች ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ፣ ካናዳና አውሮፓ የሚገኙ የደሴ ልጆች እና ወዳጆች በ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ወጪ ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ በውጭ ሀገር ነዋሪ በሆኑት አቶ ሽመልስ መኮንን እና…

በመድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የሀዋሳ ማዕከል በካይዘን አተገባበር በአፍሪካ ደረጃ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የሀዋሳ ማዕከል በካይዘን አተገባበር በአፍሪካ ደረጃ አሸናፊ መሆኑ ለሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤቶች ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። በኤጀንሲው ስር በሀገር አቀፍ…