Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት በጋይንት የሶስት ህፃናት ወላጆችን በግፍ ረሽኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በጋይንት የሶስት ህፃናት ወላጆችን በግፍ መረሸኑ ተገለጸ፡፡ ሟች ደሴ ጌታው እና ገነት አለባቸው የሶስት ወንድ ልጆች ወላጆች ሲሆኑ÷ የነፋስ መውጫ ከተማ ነዋሪ ናቸው። አሸባሪው ቡድን እናት እና አባትን…

የአፋር ክልል ምክር ቤት 8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ለ2014 የሥራ ዘመን ማስፈጸሚያ 8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ። የክልሉ ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ዛሬ በጀቱን ያጸደቀው በቀረበው ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ…

ሁለት ልጆቻቸውን ለህልውና ዘመቻ መርቀው የሸኙት አባት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ መንግስቱ ንጉሴ የ70 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ እና የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ነዋሪ ናቸው። ሁለት ልጆቻቸው የህልውና ዘመቻውን እንዲቀላቀሉ መርቀው መሸኘታቸውን የሚናገሩት አቶ መንግስቱ የአሁኑ ትውልድ…

ሀገር የህልውና ዘመቻ ላይ እያለች ህዝብን ችግር ላይ መጣል ተቀባይነት የለውም- የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዋጋ ንረትና የኢኮኖሚ አሻጥርን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከአስመጪዎች፣ ከሸማቾች የመብት ጥበቃ ማህበራት፣ ከአምራቾች፣ ከሕብረት ስራ ማህበራትና ከሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቷል።…

የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የጉሙሩክ ኮሚሽን እና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አመራሮችና ሰራተኞች በሶማሌ ክልል ጉርሱም ወረዳ ቦምባስ ከተማ የአቅመ ደካማ ቤት እድሳት እና ተያያዥ ድጋፍ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ በዚህም የ10 አቅመ ደካማ ቤትን…

በአዲስ አበባ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 284 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የሽብር ቀጠና ለማድረግ የአሸባሪው ህወሓት ቡድንን ዓላማ ለማሳካት ተንቀሳቅሰዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ 284 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። 199 ሽጉጥ ከ2 ሺህ 453 ጥይት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ ጋና ያቀናል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ነገ ወደ ጋና ያቀናል፡፡ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውብቱ አባተ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ለመጫወት ወደ ጋና ከቡድኑ ጋር የሚጓዙ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ አድርገዋል፡፡…

አየር መንገዱ በበረራ ዘርፍ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ዘርፍ የአፍሪካ መዳረሻ የሚያደርገውን ስትራቴጂክ ስምምነት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቦይንግ ኩባንያ በዘርፉ የ70 ዓመታት የጋራ ታሪክ እንዳላቸው የጠቀሰው ወርልድ…

የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን ለማስቆም የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን ለመቀነስ የሚያስችል በተመረጡ ሁለት ዞኖች ተግባራዊ የሚሆን ሺ ትራይቭስ የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ኢሉአባቦር እና በደቡብ ክልል ደግሞ ጌዲኦ ዞኖች የህጻናት…

በሀረሪ ክልል ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የአሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን ጥምረት የሚያወግዝና የሃገርን ህልውና ለማስጠበቅ መስዋዕትነት እየከፈለ የሚገኘውን መከላከያ ሠራዊት የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ ከክልሉ የከተማና የገጠር ወረዳዎች የተውጣጡ…