Fana: At a Speed of Life!

በሃዋሳ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ በተደረገ ቁጥጥርና ድንገተኛ ፍተሻ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ ህገ ወጥ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 48 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የሲዳማ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የንግድ ተቋማቱ ባለቤቶችም በህግ እንዲጠየቁ…

የህወሓት ርዝራዦች ችግር እንዳይፈጥሩ እየሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሻባሪው ህወሓት ርዝራዦች ወደ ክልሉ እንዳይገቡና ችግር እንዳይፈጥሩ የስጋት ቀጠናዎችን በመለየት በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሙሳ ሃሚድ…

የሐዋሳ ሀይቅን የማስዋብ ፕሮጀክት አካል የሆነው አካባቢውን ነጻ የማድረግ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ሀይቅን የማስዋብ ፕሮጀክት አካል የሆነው አካባቢውን ነጻ የማድረግ ሥራ መጀመሩን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ በከተማዋ በ2014 ከሀይቁ ማስዋብ ጋር በተያያዘ በይፋ ከሚጀመሩ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የሐዋሳ ሀይቅ…

በዳባት ከተማ ሰርጎ ገብ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ከተማ ሰርገው ለመግባት የሞከሩ የአሸባሪው ህወሓት አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ ወደ ዳባት ከተማ ለመግባት የሞከሩ 150 ሰርጎ ገቦችን በመያዝ በተደረገ የማጣራት ሂደት 17ቱ…

የምግብ መድሀኒት የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ መድሀኒት የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ለመከላከያ ሰራዊት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ለመከላከያ ሰራዊት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና…

የደቡብ ክልል ለ3ተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ከ2ሺህ በላይ ሰንጋዎችን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ህዝብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እያደረገ ያለው ድጋፍ ለጠላቶቻችን አንድ መሆናችንን ያሳየ ተግባራዊ መልስ መሆኑን በደቡብ ክልል በምክትል…

ፖሊስ ኮሚሽን እና የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬራል ፖሊስ ኮሚሽን እና የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ በውይይቱ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል፣ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና…

ለህልውና ዘመቻው የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት- የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንን ለመቅበር ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ የወጣቶች አንድ መሆን እና መደራጀት ለአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከእግር እሳት…

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተደረገውን ጥሪ ተከትሎ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ በዚህም…

የእርዳታ ስራ የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ በማይጥል መንገድ መከወን አለበት- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርዳታ ስራ የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ በማይጥል መንገድ መከወን እንዳለበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…