Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት በነፋስ መውጫ ከተማ የግለሰብና የማህበራዊ ተቋማት ንብረቶችን አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ የግለሰብና የማህበራዊ ተቋማት ንብረቶችን ዘርፎ የተረፈውን ደግሞ አውድሟል። በከተማዋ የነፋስ መውጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ጨምሮ÷ ባንኮችን፣ የመብራት ማከፋፈያ ጣቢያ፣ ትምህርት…

የጀርመን መንግስት ኢትዮጵያ እያደረገች ያለችውን ጥረት እንዲደግፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የጀርመን መንግስት ኢትዮጵያ እያደረገች ያለችውን ጥረት እንዲደግፍና በመልሶ ግንባታ ላይ እንዲሳተፍ በደብዳቤ ጠየቁ። ደብዳቤው በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ጀርመንን…

በህዳሴ ግድብ እና በትግራይ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሩሲያ በያዘችው አቋም ኢትዮጵያ ደስተኛ ነች-አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ

ነሐሴ፣ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሩሲያ በያዘችው አቋም ኢትዮጵያ ደስተኛ መሆኗን በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ተናግረዋል፡፡ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የዜና አገልግሎት ጋር…

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ ክልል ህዝብ እና መንግስት የተደረገውን ድጋፍ ከክልሉ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች እና የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በወሎ ግንባር በመገኘት ዛሬ አስረክበዋል፡፡ በዚህም ግምታዊ ዋጋቸው 2 ሚሊየን ብር የሚያወጡ 55 ሰንጋዎችን ድጋፍ…

ለህልውና ዘመቻው ከመንግስት ሰራተኛው ከ2 ቢሊየን በላይ ብር ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለህልውና ዘመቻው ከመንግስት ሰራተኛው ደመወዝ ብቻ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ብር ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ የመንግስት ሰራተኛ በአንድ ዓመት የሚከፈል የወር ደመወዙን…

ዲጂታል ጅማ የተሰኘ የልህቀት ማዕከል በጅማ ዩኒቨርስቲ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ምርት እና የግብይት ስርዓት፣ የፈጠራ ውጤቶችን ወደ ገበያ ማስገባት እና ለተመራቂ ተማሪዎች የስራ እድል ማመቻቸት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዲጂታል ጅማ የተሰኘ የልህቀት ማዕከል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋመ፡፡ የልህቀት ማዕከሉ በሀገሪቱ…

ህብረተሰቡ ለህልውና ዘመቻ የሚያደርገውን ድጋፍ ሊቀጥል ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍቢ ሲ) ህብረተሰቡ ለህልውና ዘመቻ የሚያደርገውን አጠቃላይ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጠየቀ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሙሉነሽ አበበ ፥…

የኢንዱስትሪና የኤክስፖርት ሰብሎችን በኩታገጠም እርሻ ማልማት በመቻሉ ለውጥ ታይቷል-የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምርት ዘመኑ 131 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት አቅዶ እየሰራ መሆኑን የአማራ ክል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዚህም የምግብ፣ የኢንዱስትሪና የኤክስፖርት ሰብሎችን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በርካታ ተግባራት…

የአላባ ዞን ነዋሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላባ ዞን ነዋሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሰራዊት የገንዘብ እና የዓይት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአላባ ዞን አስተዳደር ከነዋሪዎችና ከመንግስት ሰራተኞች ያሰባሰበውን አራት ሚሊየን ብር፣ 172 ሰንጋዎችና ሰላሳ ዘጠኝ በግና ፍየሎችን…

የህወሓትና ሸኔ የሽብር ቡድኖችን እንቅስቃሴ ለመግታት በቂ ዝግጅት ተደርጓል- የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል፣ የክልልና የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በባቲ ግንባር የተሰማራውን ሚሊሻ ጎብኝተዋል። የልዩ ዞኑ ወረዳዎች፣ ከደቡብ ወሎና የአፋር ክልል የሚዋሰኑባቸው ቦታዎች ላይ የተሰማራው ሚሊሻ የሽብር ቡድኖቹ ሰርገው…