የሀገር ውስጥ ዜና የጀግኖች እና የህጻናት አምባ ለመከላከያ ሰራዊት የዓይነት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀግኖች እና የህጻናት አምባ ለመከላከያ ሰራዊት ጤና ዋና መምሪያ 12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ቁሳቁሶችን ለገሰ። የተደረገው ድጋፍም÷ ከ2ሺህ በላይ የታካሚዎች አልባሳት፣ 100 የህክምና አልጋ፣ 100 ፍራሽ እና 8 ቴሌቪዥኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ለሥራ ዕድል ፈጠራ የተሰራጨ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ አልተመለሰም ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ለሥራ ዕድል ፈጠራ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ የተሰራጨ ብድር አለመመለሱ ተገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል የከተማ ሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ማርቆስ ቡልቻ እንደገለጹት÷ 2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና 53 ነጥብ 9 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለስርጭት ተዘጋጅቷል ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 53 ነጥብ 9 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለስርጭት ዝግጁ መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል። ለዚህም 53 ነጥብ 9 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ክብረ ንጽህና ተይዞ ዓረብ ሀገር መሄድ አይቻልም ብሎ በማታለል ታዳጊዎችን የደፈረው ግለሰብ ተቀጣ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ክብረ ንጽህናችሁን ይዛችሁ ዓረብ ሀገር መሄድ አይፈቀድም በማለት ሁለት ታዳጊዎችን በማታለልና በማስፈራራት የደፈረው ግለሰብ በ20 ዓመት እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ወንጀሉን የተባበረችው ባለቤቱም በ10 ዓመት እስራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና መሰረታዊ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማኀበራት ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ መሰረታዊ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማኀበራት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የከተማ ኀብረት ሥራ ኤጀንሲ፣ የክፍለ ከተማና የወረዳ ኀብረት ሥራ ጽህፈት ቤት አመራሮችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡታጅራ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰላማዊ ሰዎች ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ የልምድ ልውውጥ መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ የልምድ ልውውጥ መድረክ በጅንካ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ የሁሉም ክልሎችና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የተመረጡ ሆስፒታሎች፣ የደቡብ ኦሞ ዞን አመራሮችና የጤና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሶሪያ በምዕራባውያን የተጣለባት ማዕቀብ እንዲነሳላት ጠየቀች ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ ፓርላማ አፈ ጉባዔ ሀሙዳ ሳባህ ምዕራባውያን በሶሪያ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ ዓለም አቀፉን ሕግ የጣሰ በመሆኑ ሙሉ በሙሉ እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሳባህ በፈረንሣዩ ቲዬሪ ማሪያኒ ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የገጠማትን የሕልውና አደጋ ለመመከትና የመፍትሄ አካል ለመሆን የዲያስፖራ አባላት ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን የሕልውና አደጋ ለመመከት በምታደርገው ጥረት ውስጥ የመፍትሄ አካል ለመሆን ከተለያዩ አገራት የተውጣጡ 500 የዲያስፖራ አባላት ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው። የዲያስፖራ አባላት ከጳጉሜ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬትና የጨቅላ ህፃናት ኤች አይ ቪ ምርመራ ትግበራ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬትና የጨቅላ ህፃናት ኤች አይ ቪ ምርመራ ትግበራ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የፕሮግራሞች ዘርፍ ፅህፈት ቤት ኃለፊና አማካሪ አቶ ፍቃዱ ያደታ፥ ኤች አይ ቪ ኤድስ…