Fana: At a Speed of Life!

ኪነ ጥበብና ባለሙያዎቹ መኖር የሚችሉት ሀገር ሲኖር ነው-የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አመራርና ሰራተኞች ከኦሮሞ ባህል ማዕከልና ከኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር ጋር በመሆን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ዛሬ የደም ልገሳ መረሃ ግብር አካሄዱ፡፡ በደም ልገሳ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ…

በትህነግ ቡድን የወደመውን የአርሶ አደሮች ሰብል ለማካካስ እየተሰራ ነው – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋነኛ የግብርና የስራ ወቅትን ጠብቆ ወረራ የፈፀመው አሸባሪው የትህነግ ቡድን የአርሶ አደሮችን ሰብል ማውደሙን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ይሁን እንጅ በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ሀይል፣ በሚሊሻና በህዝባችን ተጋድሎ በወረራ…

በሞረትና ጅሩ ወረዳ የእጅ ቦንብ ፈንድቶ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ ጅሁር ኮሲያንባ ቀበሌ ቦንብ ፈንድቶ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ በቀበሌው ሰርጠሶስ በሚባል መጠጥ ቤት ውስጥ በፈነዳ ቦምብ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ሰባት ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡…

በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የፈጠራ ስራዎችንና ስልጠናዎችን ለማስፋት በትኩረት ይሰራል- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እየተሰሩ ያሉ የፈጠራ ስራዎችን እና ስልጠናዎችን በሁሉም አካባቢዎች ለማስፋት ከአካዳሚው ጋር አብሮ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴር አመራሮች አካዳሚው ለተማሪዎች በሳይንስና በቴክኖሎጂ ዙሪያ…

“ከአባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስቀጠል እንታገላለን” ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀደምት አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋእትነት በመክፈል ጭምር እንታገላለን ሲሉ በጦላይ ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ላይ የሚገኙ ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት ገለጹ። ለኢዜአ…

በወላይታ ሶዶ ከተማ ህወሓትና ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔን የሚቃወም እንዲሁም የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በዚሁ ወቅት የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድሪያስ ጌታ ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና…

በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰባቸው ያለውን ግፍ የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰባቸው ያለውን እስር፣ ግፍ እና መከራ የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ አዲስ አበባ በሚገኘው የሳውዲ ኢምባሲ ተካሂዷል። እኔም ለወገኔ ድምፅ ነኝ በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ÷ በሳዑዲ…

የድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት እና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ሰለሞን እደገለፁት÷ ህወሓት ያለፈ…

የዩኒቨርሲቲው መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱ ሀገርን ለማዳን ህይወቱን ሲሰዋና ሲታገል እኛም በምንችለው ከጎኑ ልንሆን ይገባል በማለት የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከዚህ ቀደምም ድጋፍ ሲያደርግ…

የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አመራሮችና ሰራተኞች ለአገር መከላከያ ሠራዊት የ1 ወር ደሞዛቸውን እና ደም ለገሱ፡፡ ህወሓት በእብሪት ተነሳስቶ የኢትዮጵያን አንድነት ከማይፈልጉ ጠላቶች ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ለመበታተን እየሰራ…