Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል ከማዕድን ዘርፍ የሚገኘውን ሀብት ማሻሻል በሚቻልበት አግባብ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በደቡብ ክልል ከማዕድን ዘርፍ የሚገኘውን ሀብት ለማሻሻል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በሀዋሳ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የማዕድን ሀብት ልማት ለሀገር…

የኢኮኖሚ አሻጥር በሚፈጥሩ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ አሻጥር በመፍጠር ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ሰው ሰራሽ የምርት አቅርቦት እጥረት በሚፈጥሩና የህዝቡን የተረጋጋ ኑሮ ለማወክ ብሎም…

በሸዋሮቢት ከተማ በወቅታዊ የደህንነት ጉዳይ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና የሰሜን ሸዋ ዞን አጎራባች አካባቢዎች በወቅታዊ የደኅንነት ጉዳይ ላይ መከሩ። ውይይቱ በሸዋሮቢት ከተማ የተካሄደ ሲሆን የአጎራባች አካባቢዎችን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር በማጠናከር የአሸባሪውን ቡድን ሰርጎ…

የድባጤ ከተማ ነዎሪዎች መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የድባጤ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪውን የሕወሓት ቡድንና ተላላኪዎቹን የሚቃወም እና ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። ነዋሪዎቹ የውጭ እና የውስጥ ሀይሎች ኢትዮጵያን የትርምስ ቀጠና ለማድረግ የሚያካሂዱትን እኩይ…

ለመከላከያ ሰራዊት እየተደረጉ ያሉ ድጋፎች ተጠናክረው ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ኮሚሽን ስር የሚገኙ የአራት ኪሎ፣ የአበበ ቢቂላ መታሰቢያ፣ የጃንሜዳ፣ የራስ ሀይሉ እና የአዲስ አበባ ሜዳ ቴኒስ የስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከላት አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም የስፖርት ፌዴሬሽኖች ለመከላከያ ሰራዊት…

አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በትግራይ ያለውን ሁኔታ የዳሰሱበት መንገድ ሃላፊነት የጎደለው ነው – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ካለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ሁኔታውን የሚያዩበት መንገድ መለያየትን የሚያባብስና ሃላፊነት የጎደለው ሆኖ መታየቱን ሩሲያ አስታወቀች። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን እየተፋለመ ላለው የአገር መከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ከወር ደመወዛቸው 35 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ…

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኦንላይን አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በኦንላይን በመታገዝ መስጠት መጀመሩን ዛሬ አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ እና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሚሰጣቸውን የቪዛ አገልግሎትን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን በኦንላይን…

በሁርሶ የ3ኛ ዙር ሰልጣኞች ስልጠናቸውን በአግባቡ እየተወጡ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ‹‹ሀገርን ለማዳን እዘምታለሁ የትም መቼም በምንም›› በሚል መሪ ቃል ፀረ ሰላም ሀይሎችን ለመፋለም ቆርጠው የተነሱ የቁርጥ ቀን ልጆች በሀገሪቷ በሚገኙ የውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች በመግባት ስልጠናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡…

በቀጣይ ሶስት ዓመታት ተወዳዳሪ እና የተሻለ አገልግሎት ለደንበኞቼ አቀርባለሁ- ኢትዮ ቴሌኮም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ሶስት ዓመታት ተወዳዳሪ እና የተሻለ አገልግሎት ለደንበኞቹ ለማቅረብ ዝግጅት ማድረጉን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 ዓ.ም ቢዝነስ እቅዱ÷ ለደንበኞቹ ለማቅረብ ባቀዳቸው አዳዲስ እና የተሻሻሉ ምርት እና…