Fana: At a Speed of Life!

አምሥት አዳዲስ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦርቢት የኢኖቬሽን ማጎልበቻ ማዕከል አምሥት አዳዲስ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችን አስመረቀ፡፡ ድርጅቶቹ በጤና፣ በትምህርትና አገልግሎት ዘርፍ ያሉ ችግሮችን የቴክኖሎጂ መፍትሄ የታሰቡ እንደሆኑ የተገለጸ ሲሆን፥ በኢኖቬሽን ማጎልበቻ…

በምክር ቤቱ የሪፎርም ስራዎች ጉልህ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምሁራን እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሪፎርም ስራዎች ጉልህ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምሁራን እውቅና እና ሽልማት ተሰጣቸው፡፡ በዛሬው እለት እውቅና የተሰጣቸው የህግ ማርቀቅ ስርዓት ጥራትን የሚያስጠብቅ መመሪያ ዝግጅት ተሳተፉ የህግ ምሁራን…

የጡት ማጥባት ሳምንት ከሐምሌ 25 እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ማጥባት ሳምንት ከሐምሌ 25 እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2013 ዓ.ም በተለያዩ የግንዛቤ መስጫ ፕሮግራሞች እንደሚከበር ተገለጸ። በጤና ሚኒስቴር የስርዓት ምግብ ባለሙያ ዶክተር በላይነሽ ይፍሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ሳምንቱ…

ዞብል አሉሙኒየምና ሞል እህት ኩባንያ ለህልውና ዘመቻው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዞብል አሉሙኒየምና ሞል እህት ኩባንያ ለህልውና ዘመቻው የሚውል ግምቱ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የተለያየ ቁሳቁስ ለጎንደር ከተማ አስተዳደር አስረከበ። የኩባንያው ባለቤት አቶ እንዳልካቸው መኮንን በአሸባሪው ህወሓት ቡድን…

የወልዲያ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ጸጥታ በንቃት እየጠበቁ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን የትህነግ ሴራ ለማክሸፍ የወልድያ ወጣቶች ከከተማው ማኅበረሰብ ጋር የከተማዋን ጸጥታ በንቃት እየጠበቁ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በዚህም እስካሁን ምንም ዓይነት የፀጥታ ችግር አለመኖሩን እና የነዋሪው የዕለት ተዕለት ሰላማዊ…

ሕወሃትን የሚያወግዝ ሰልፍና ለመከላከያ ሠራዊት የደም ልገሳ በወላይታ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ሕወሃት እኩይ ተግባር የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍና ለመከላከያ ሠራዊት የደም ልገሳ በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳና በጉኑኖ ከተማ አስተዳደር ተካሄደ። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች፣ የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት…

ባለፉት ሁለት ሳምንት ከሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች ሃገራት 41 ሺህ በላይ ዜጎች ተመልሰዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ሳምንት ከሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች ሃገራት 41 ሺህ 485 ዜጎችን ወደ ሃገር መመለስ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ…

ኢትዮጵያና ስዊዘርላንድ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በስዊዘርላንድ መካከል ተደራራቢ ግብርን ለማስወገድ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የስዊዘርላንድ አምባሳደር ታማራ ሞና ተፈራርመውታል፡፡ ስምምነቱ…

ለበረራ ኢንዱስትሪው መፍትሄ የሚሆኑ የፈጠራ ስራዎችን ለማልማት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት ሊዘረጋ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበረራ ኢንዱስትሪው መፍትሄ የሚሆኑ የፈጠራ ስራዎችን ለማልማት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት ከመጭው ነሃሴ ጀምሮ ሊዘረጋ ነው። አየር መንገዱ ዲጂታል ስራ ፈጠራና ኢኖቬሽን በሚል በተካሄደው የዲጂታል ኢትዮጵያ ተከታታይ…

የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ እያካሔደ ባለው መደበኛ ስብሰባው የ2014 በጀት አመት እቅድ ላይ እየመከረ ነው፡፡ በተያዘው በጀት አመት የክልሉን የልማት አቅም መነሻ…