ስፓርት የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር በድጋሚ ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዞን የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር በድጋሚ ተራዝሟል። ውድድሩ አስተናጋጇ ኬንያ የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ውድድርን የምታስተናግድ በመሆኑ ምክንያት ነው ለሌላ ጊዜ የተሸጋገረው።…
ቢዝነስ የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡ ከውጪ ወደ ሀገር ውስጥ በገቡና ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ ህጋዊ የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ለህልውና ዘመቻ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ለህልውና ዘመቻው ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለፀ። የከተማው የሎጅስቲክ ሰብሳቢና አስተባባሪ ኮሚቴ እንደ አስታወቀው ለህልውና ዘመቻው ሀብት ማሰባሰብ ከጀመረ ጊዜ አንስቶ አስከ አሁን ድረስ 120…
ስፓርት በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ ያቀናው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛው ዙር ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ የልዑካን ቡድን ቶኪዮ ገብቷል፡፡ ትላንት ምሽት ወደ ጃፓን ቶኪዮ የተጓዘው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ በሰላም መድረሱን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፡ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ትግበራ ላይ የምክር አገልግሎት ለመስጠት ፑራቶል ኢትዮጵያ የምግብ ኢንዱስትሪ ከተባለ ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በወራቤ ከተማ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በወራቤ ከተማ ተካሄደ፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ከዞኑ ሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች መሳተፋቸውን ከስልጤ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ነዋሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በዳውሮ ዞን የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በደቡብ ክልል በዳውሮ ዞን ሎማ ወረዳ ተገኝተው በክልሉ የተካሄደውን የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ በመቀላቀል ችግኝ ተከሉ። በመርሃ ግብሩ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል በበልግ ያጣውን 35 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል ለመተካት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል በበልግ ወቅት ያጣውን 35 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል ለመተካት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በደቡብ ክልል በበልግና የመኸር ወቅት የሚመረተው የምርት መጠን 50 በ 50 ድርሻ ቢኖረውም በልግ ላይ በነበረው የዝናብ መዘግየትና ተመልሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት ጋር በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከላ አካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት ጋር በእንጦጦ ፓርክ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሂዷል፡፡ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የበላይ አመራሮችና ሰራተኞች ጋር በመሆን በእንጦጦ ፓርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓባይ ጉዳይ በትምህርት ስርዓት ተካቶ ሊቀርብ ይገባል የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር የአባይ ጉዳይ በኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት ውስጥ ተካቶ ቢቀርብ ግንዛቤ ለተተኪው ትውልዱ ከመፍጠር አንፃር ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው አስገነዘበ፡፡ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ቀደም ባሉት ዘመናት እነ ጸጋዬ…