Fana: At a Speed of Life!

ከኦፓል ማዕድን ሽያጭ ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2013 በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላከ የኦፓል ማዕድን ሽያጭ ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ማዕድን ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ይታየው ተስፋሁን…

በአልባሳት ምርት ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአልባሳት ምርት ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው፡፡ የልብስ ምርት ለማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ የማምረቻ ተቋማትን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን…

ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኬኒያን ከደቡብ ሱዳን ባገናኘው መርሃ ግብር ኬኒያ ድል ቀንቷታል፡፡ በዚህም እየተካሄደ በሚገኘው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፏን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ…

የተለያዩ ክልል ልዩ ኃይሎች የሕዳሴ ግድቡን ቀጠና ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጠና ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ግዳጃቸውን ለመወጣት ቁርጠኞች መሆናቸውን የደቡብ፣ ሲዳማ እና የጋምቤላ ክልል ልዩ ሃይሎች ገለጹ። ሃገራዊ ጥሪውን ተቀብለው በመተከል ዞን የሕዳሴ ግድብ ቀጠና ግዳጅ…

ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ብሩንዲ ኤርትራን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት አየተካሄደ ያለው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር በባህርዳር እየተካሄደ ነው፡፡…

በደቡብ አፍሪካ በኳዝሉ-ናታል ግዛት ብቻ ባለፈው ሣምንት በተከሰተ ሁከት በ40ሺህ የንግድ ተቋማት ላይ ጥቃት ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ አፍሪካ በኳዝሉ-ናታል ግዛት ብቻ ባለፈው ሣምንት በተከሰተ ሁከት 40 ሺህ የንግድ ተቋማት ላይ ጥቃት መድረሱ ተገለጸ፡፡ በደቡብ አፍሪካ በተከሰተው ሁከት ከ70 በላይ ሰዎች ህይዎት ማለፉ የሚታወስ ሲሆን፥ ከዚህ በተጨማሪ የንግድ…

ህወሀት ህጻናትን ለጦርነት መማገዱ የነገ ብሩህ ተስፋቸውን ከማጨለም ባለፈ ጨካኝነቱን በገሀድ ያሳየ ነው – የጌዴኦ ዞን የህፃናት ፓርላማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሀት ህጻናትን አስገድዶ በጦርነት መማገዱ የነገ ብሩህ ተስፋቸውን ከማጨለም ባለፈ ለማንም የማይራራ ጨካኝ መሆኑን በገሀድ ያሳየ ነው ሲሉ የጌዴኦ ዞን የህጻናት ፓርላማ አባላት ገለፁ። ድርጊቱን ዓለም አቀፍ ተቋማት በዝምታ ማለፋቸው…

የታንዛኒያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር የደረሰ የመጨረሻው ልዑክ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር የደረሰ የመጨረሻው የልዑክ ቡድን ሆኗል። ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ማለዳ ባህር ዳር በመግባት በተፈሪ መኮንን ሆቴል ያረፈ ሲሆን የኮቪድ 19 ምርመራም አድርጓል። በምድብ ሀ…

የተለያዩ ሚኒስትሮች የታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዳዩን አስመልክተው በትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት…