የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የተሳካ እንዲሆን ዝግጅት ተጠናቋል- የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የተሳካ እንዲሆን ዝግጅት አጠናቆ ወደስራ መግባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ይህ የተባለው ቢሮው በምስራቅ አማራ ከሚገኙ ዞኖች ጋር አረንጓዴ አሻራን አስመልክቶ በኮምቦልቻ ከተማ ባደረገው…