የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ19 መከላከያ ቁሳቁሶች ወደ ኢትዮጵያ ተልከዋል ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዳያስፖራው ማህበረሰብ የተበረከቱ የኮቪድ-19 መከላከያ ቁሳቁሶች ወደ ኢትዮጵያ መላካቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍጹም አረጋ ጽፈዋል። በኢትዮጵያ ኮቪድ 19ን ለመከላከል በዳያስፖራ ወገኖች ኤምባሲያችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን የክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድሪያስ ጌታ ÷ መርሃ ግብሩን የአቅመ ደካሞችን ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ5 ወራት ውስጥ 67 ከተሞችን የ4ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌ ኮም በአምስት ወራት ውስጥ 67 ከተሞችን የ4ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ኢትዮ ቴሌ ኮም በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ፈጣን የአራተኛው ትውልድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ በጎንደር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ቃል መግባታቸውን አደነቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንቶኒዮ ጉቴሬዝም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ቃል መግባታቸውን አድንቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶንዮ ጉቴሬዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል እየተከናወነ ስላለው የሰብዓዊ እንቅስቃሴ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ገለፃ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እና የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ በትግራይ ክልል እየተከናወነ ስላለው የሰብዓዊ እንቅስቃሴ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ገለፃ አድርገዋል፡፡ ገለፃው የምግብ እና ምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለጎረቤቶቿ የምትሰጠው ችግኝ የጎረቤት ሀገራትን ትብብር ያጎለብታል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሃገራት የምትሰጠው ችግኝ ቀጠናዊ ትብብርን የሚያጠናክር መሆኑን የአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ገለጸ። በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር “ኢትዮጵያን እናልብሳት”…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ 2ኛው ዙር የውሃ ሙሌት እየተከናወነ ያለው ሶስቱ አገራት በፈረሙት የመርህ ስምምነት መሰረት ነው – ኢ/ር ጌዲዮን ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት እየተከናወነ ያለው ሶስቱ አገራት በፈረሙት የመርህ ስምምነት መሰረት መሆኑን የግድቡ ተደራዳሪና የባለሙያዎች ቡድን ሰብሳቢ ኢንጅነር ጌዲዮን አስፋው ገለጹ። ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የሚታየው በጸጥታው ምክር ቤት ሳይሆን በአፍሪካ ህብረት ነው-ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የሚታየው በጸጥታው ምክር ቤት ሳይሆን በአፍሪካ ህብረት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚስትር ደመቀ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ60 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የስራ ዕድል ተፈጥሯል ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ60 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የስራ ዕድል መፈጠሩ ተገለፀ። በዞኑ ለ53 ሺህ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ ነው ለ65 ሺህ ወጣቶች የስራ እድል መፍጠር የተቻለው፡፡ ወጣቶቹ በ7…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓስፖርት ለመውሰድና ለማደስ ያለው የአገልግሎት አሰጣጥ መጓተት ለአላስፈላጊ እንግልት እንደዳረጋቸው ተገልጋዮች ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ፓስፖርት ለመውሰድና ለማደስ የሚሰጠው የአገልግሎት መጓተት ለአላስፈላጊ ወጭና ለእንግልት እንደዳረጋቸው ተገልጋዮች ተናግረዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኤጀንሲው የፓስፖርት ስርጭት…