የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች ችግኝ ተከሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ማሳረፍ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ አመራሮች እና ሠራተኞች በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሽዋ ዞን በሊበን ጭቋላ ወረዳ ዶሎሎ ጅላ ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ መርሃ ግብሩ “በወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት ኢትዮጵያን እናልብሳት" በሚል መሪ ቃል ነው የተጀመረው፡፡ በማስጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንድ ጀምበር 7 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሐምሌ 8 ቀን 2013 ዓ.ም 7 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛ ዙር የኮቪድ19 ክትባት ከነገ ጀምሮ በጤና ተቋማት ይሰጣል ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሁለተኛ ዙር የኮቪድ 19 ክትባትን በስፋት ለማዳረስ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፥ ከ2 ሚሊየን በላይ ዜጎች የመጀመሪያ ዙር ክትባት መውሰዳቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል ዮሐንስ ደርበው Jul 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥቅምት አጋማሽ እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዴላሞ ኦቶሬ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ወደ ትግራይ የላከው ሰብዓዊ እርዳታ መቐለ ደርሷል ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች የሚውል የመጀመሪያው ዙር የሰብዓዊ እርዳታ መቐለ መድረሱን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡ መንግስት ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች እርዳታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሩሲያ በወታደራዊ ቴክኒክ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ በወታደራዊ ቴክኒክ ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ሁኔታ ላይ በማተኮር ለሶስት ቀናት ሲያካሂዱት የቆዩት ውይይት የተለያዩ ስምምነቶች ላይ በመድረስ ተጠናቋል። ለ11ኛ ጊዜ የተካሄደው ይህ ውይይት በ10ኛው የጋራ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች በእንጦጦ ችግኝ ተከሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች በእንጦጦ ከ 3 ሺህ በላይ ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ በጽህፈት ቤቱ የተለያዩ ክፍሎች የሚሰሩ ሰራተኞች በእንጦጦ ከ3ሺ በላይ ሀገር በቀል ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሚፈጠሩ ችግሮች ሀገር በቀል ዕውቀቶችን በሳይንስና ምርምር በመደገፍ መፍትሄ ማድረግ ይገባል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የመጀመሪያውን የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ ኮንቬንሽኑ ወደ “እውቀት መር ኢኮኖሚ” በሚል መሪ ቃል…
ስፓርት ጣሊያን የአውሮፓ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ጣልያን ሻምፒዮን ሆናለች፡፡ በዌምብሌይ ስታዲየም በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ ጣሊያን እንግሊዝን በፍጽም ቅጣት ምት በማሸነፍ ነው ሻምፒዮን የሆነችው፡፡ ጨዋታው…