የሀገር ውስጥ ዜና የሰኔ ወር ዋጋ ግሽበት 24 ነጥብ 5 በመቶ ጭማሪ አሳየ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰኔ ወር የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ24 ነጥብ 5 ከመቶ ጭማሬ አሳይቷል፡፡ የምግብ ዋጋ ግሽበት የሰኔ ወር ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ28 ነጥብ 7 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 77 ሺህ በጎ ፈቃደኞች የሚሳተፉበት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በደሴ ከተማ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎቱንም የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አበበ ገብረ መስቀል የአቅመ ዳካሞችን ቤት በማደስ አስጀምረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከምርጫው በፊት ሳጥን የከፈቱ 6 የምርጫ አስፈፃሚወች በ7 ወር ቀላል እስራት ተቀጡ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምርጫው በፊት ሳጥን የከፈቱ 6 የምርጫ አስፈፃሚዎች በ7 ወር ቀላል እስራት መቀጣታቸውን በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ፍርድ ቤት ገለጸ። ፍድር ቤቱ ሰኔ 29ቀን 2013 ዓ.ም በዋለው ችሎት ነው ከምርጫ ቀን በፊት ታዛቢዎች በሌሉበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የተለያዩ የብድር ስምምነቶችን አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውሉ አራት የብድር ስምምነቶችን አጽድቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 6ኛ አመት የስራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውሉ የብድር ስምምነቶችንና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሀሰተኛ ብር ሲገበያዩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 25 ሺህ ሃሰተኛ ብር እና 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ከተያዙት ተጠርጣሪዎች መካከል ባለ 200 የብር ኖቱን በባለ ቀለም ማተሚያ ማሽን…
ስፓርት የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። የአዲስ አበባ ስታዲየምን እድሳት ለማድረግ ከሁለት ሳምንት በፊት የውል ስምምነት መደረጉ ይታወሳል። በውሉ መሠረትም የእድሳት ስራው ዛሬ ተጀምሯል። ዕድሳቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ድምፅ የበላይነትን እንደሚያከብሩ የደቡብ ክልል ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ድምፅ የበላይነትን እንደሚያከብሩ የደቡብ ክልል ተፎካካሪ ፓርቲዎች አስታውቀዋል፡፡ ለምርጫው ሰላማዊነት የህዝቡ የነቃና ሰፊ ተሳትፎ የሚደነቅ መሆኑንም ፓርቲዎች ባወጡት ባለ 12 ነጥብ የአቋም መግለጫ ይፋ አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤንች ሸኮ ዞን ሰሜን ቤንች ወረዳ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተናን ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። በአረንጓዴ አሻራ የማሳራፍ ፕሮግራመሙ እያንዳንዱ ተማሪ 12 ችግኞችን በነፍስ ወከፍ የተከለ ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የክረምት በጎ ፈቃድ ስራ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤቶች በማደስ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና በስሩ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዘንድሮ ክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት የሚስችላቸውን ስራ ዛሬ በይፋ ጀምረዋል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ሳሙዔል ኡርቃቶ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ – ሩሲያ 11ኛው ወታደራዊ የቴክኒክ ትብብር የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ - ሩሲያ 11ኛው ወታደራዊ የቴክኒክ ትብብር የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው የምክክር መድረኩ÷ የኢትዮጵያን እና ሩሲያን ወታደራዊ ቴክኖሎጂ፣ ክህሎት እና እውቀት ማሳደግ ያለመ መሆኑ…