Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል ብሬንትፎርድን በሜዳው አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወደ ጌቴክ ኮሚኒቲ ስታዲየም ያቀኑት መድፈኞቹ ብሬንትፎርድን 3 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡ ምንም እንኳን ንቦቹ በብሪያን ሙቤሞ ግብ ሲመሩ ቢቆዩም÷ ጋብሬል ጀሱስ፣ ሚኬል ሜሪኖ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ…

የጤና አገልግሎቱን ለማሳደግ የዳያስፖራው ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የጤና አገልግሎትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት በውጭ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች ድጋፍ ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ለሱልጣን ሼክ ሀሰን የበሬ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ…

ወደ ሲዳማ ክልል የአፈር ማዳበሪያ መግባት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017/18 ምርት ዘመን የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሲዳማ ክልል መግባት መጀመሩን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለምርት ዘመኑ 171 ሺህ ዳፕ እና 129 ሺህ ዩሪያ በአጠቃላይ 300 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ…

ሠራዊቱ ከተልዕኮው ባሻገር ሰፋፊ የልማት ሥራ እያከናወነ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያ ሠራዊት ሀገራዊ ተልዕኮውን ከመፈፀም ጎን ለጎን ሰፋፊ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ።  ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ ተቋማት የኮሪደር ልማት አካል የሆኑ…

ከባሕርዳር ወደ ላሊበላ የቀጥታ በረራ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከባሕርዳር-ላሊበላ እና ከላሊበላ-ባሕርዳር የቀጥታ በረራ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተመላከተ፡፡ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አበበ እምቢአለ ለፋና ዲጂታል…

ፕሬዚዳንት ታዬ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በዓለም ላይ የ2025 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሁሉ÷ ዓመቱ የሰላም እና የብልጽግና እንዲሆላቸው በማኅበራዊ…

የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የፓውዛና ስክሪን ገጠማ በቅርቡ እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በቅርቡ የምሽት ጨዋታዎች ለማካሄድ የሚያስችሉ የፓውዛ መብራት፣ የጃይንት ስክሪን፣ የክብር እንግዶች የሚቀመጡበት ወንበር ገጠማ እንደሚከናወንለት ተገለጸ፡፡ አጠቃላይ የስታዲየሙ ግንባታ አፈጻጸም 82 ነጥብ 47…

በይዞታቸው ላይ የማልማት ጥያቄ ያቀረቡ 31 አርሶ አደሮች ተፈቀደላቸው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በይዞታቸው ላይ የማልማት ጥያቄ ላቀረቡ 31 አርሶ አደሮች እንዲያለሙ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አሥተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከከተማው ዕድገት አብረው ማደግ ሲገባቸው ከልማቱ ሲገፉ የነበሩ በከተማው ውስጥ ያሉ አርሶ አደሮችን…

ከ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ሔክታር መሬት በላይ በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጋ መስኖ ልማት ሥራ እስከ አሁን ከ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ሔክታር በላይ በዘር መሸፈኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዘንድሮው የምርት ዘመን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር በላይ በማልማት 173 ሚሊየን ኩንታል ምርት…

የጎብኝዎችን ቆይታ ለማራዘም …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም መስህብ ብዝኃነት እና ስብጥር የጎብኝዎች የቆይታ ጊዜ እንዲረዝም የጎላ አስተዋፅኦ እንዳለው በቱሪዝም ሚኒስቴር አማካሪ የሆኑት እና የቱሪዝም ባለሙያው ቴዎድሮስ ደርበው ገልጸዋል። የጎብኝዎች የቆይታ ጊዜን በተመለከተ ከፋና ዲጂታል ጋር…