የሀገር ውስጥ ዜና የመብራት ሃይል መቆራረጥ ትኩረት እንዲሰጠው ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘርፉ በሙሉ አቅሙ እንዲያመርት የመብራት ሃይል መቆራረጥ ትኩረት እንዲሰጠው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ኮሚቴ አሳስቧል። ቋሚ ኮሚቴው ሰሞኑን በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ቦታዎች የኢንዱስትሪ እና ማእድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ብክነትን ለመቀነስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ ኃይል ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኃይል ብክነት የሚከሰተው ቴክኒካዊ እና ቴክኒካዊ ባልሆኑ ምክንያቶች መሆኑን በብሔራዊ ኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል የኢነርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለገና ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ እንግዶች ይጠበቃሉ- የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገና (ልደት) በዓልን ለማክበር ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ እንግዶች እንደሚመጡ ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት ማድረጉን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ የአሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ወንድምነው ወዳጅ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ስምንት…
ስፓርት ሊቨርፑል ታሪካዊ ተቀናቃኙ ማንቸስተር ዩናይትድን ዛሬ ይገጥማል ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር መሪው ሊቨርፑል 14ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ማንቸስተር ዩናይትድን ዛሬ ምሽት በሜዳው አንፊልድ ሮድ ያስተናግዳል፡፡ ሊጉ በፈረንጆቹ 1992/93 የውድድር ዓመት በአዲስ መልክ ከተዋቀረ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ከቱሪዝም የማገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እየሠራሁ ነው አለ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኅብ ሥፍራዎችን በመጠበቅ እና በመንከባከብ ከዘርፉ በይበልጥ ተጠቃሚ ለመሆን በትኩረት እየሠራ መሆኑን የአፋር ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ 1 ሺህ 548 የውጭ እና 241 ሺህ የሀገር ውስጥ ጎብኝዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጽኑ ሃሳብ ማተኮር ያለብን በልማት ላይ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጎዴ የመስኖ መሰረተ-ልማት ፕሮጀክትን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከዓመት በፊት ወደ ጎዴ መጥቼ ነበር፤ ከዚያ ወዲህ እየተካሄደ ያለው ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከሰተ ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡ ይህን ተከትሎም በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በአፋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው ሙዝዬምና ቤተ-መጻሕፍት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥራ በሆነው የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በአሶሳ ከተማ እየተገነባ ያለው ሙዝዬም እና ቤተ-መጻሕፍት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር…
ፋና ስብስብ በየቀኑ ለ365 ቀናት ከማራቶን በላይ ርቀት የሮጠችው ብርቱ ሴት ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመቱን ሙሉ በየቀኑ ከማራቶን በላይ ርቀት ሮጣ በብቃት ያጠናቀቀችው ብርቱ ቤልጄማዊት ሂልዴ ዶሶኜ ዕድሜዋ 55 ነው፡፡ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ውስጥም የባዮ-ኢንጂነር ባለሙያ ሆና ታገለግላለች፡፡ በፈረንጆቹ 2024 የመጨረሻ ዕለት የመጨረሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመርካቶና አንዳንድ አካባቢዎች የደረሠኝ ቁጥጥሩ ውጤት አምጥቷል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መርካቶን ጨምሮ በሥምንት ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ዋና ዋና የግብይት ሥፍራዎች ደረሠኝ በመቁረጥ እና ተያያዥ ጉዳይ ላይ እየተከናወነ ያለው ቁጥጥር ውጤት አምጥቷል ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከተማዋ ማግኘት…