Fana: At a Speed of Life!

እንደ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ያሉ ታሪካዊ ምልክቶች የሀገርን ዓለም አቀፍ ገፅታ ለማሳደግ ሚናቸው የጎላ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ያሉ ታሪካዊ ምልክቶች የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ገፅታ በማሳደግ ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስገነዘበ፡፡ የታደሰው ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት፣ ባሕላዊ ቅርስን ለኢኮኖሚ እድገት አስትዋጽኦ…

ብሬንትፎርድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛ ሣምት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ብሬንትፎርድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ30 ላይ በጌቴክ ኮሙኒቲ ስታዲዬም በሚደረገው ጨዋታ አርሰናል በሊጉ ጠንካራ ከሆነው ብሬንትፎርድ ከባድ ፈተና…

በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አገልግሎትን ለማስፋፋት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ እና ጎንደር ከተማ አሥተዳደሮች በብዙኃን ትራንስፖርት ደረጃ የኤሌክትሪክ…

ኮሚሽኑ የወጣቶችን አጀንዳ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዋይ ቡንቱ ዩዝ ፒስ ቢዩልዲንግ አሊያንስ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከወጣቶች ያሰባሰባቸውን አጀንዳዎች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሰስረከበ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎና እና ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ (ዶ/ር)…

በ144 ሚሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ማዕከል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ሽንሌ ወረዳ በ144 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ማዕከል ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡ ማዕከሉን መርቀው ሥራ ያስጀመሩት የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ፣ የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ 

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ "በዓለም ላይ የ2025 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ…

ከመኸር እርሻ 320 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2016/17 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 320 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ ከበደ ላቀው እንዳሉት፤ በምርት ዘመኑ የመኸር ወቅት…

ሚኒስትሩ በጂቡቲ የሚኖሩ ዜጎችን ጥያቄዎች ለመመለስ እንደሚሠራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በጂቡቲ ከኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም በጂቡቲ ሊገነባ ስለታቀደው የኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ድጋፍ፣ ስለ ዜጎች መብት፣ ስለ ሀገራዊ ጥሪዎች እና በወቅታዊ ጉዳዮች…

የሀገርን ጥቅም የሚጎዱ ሕገ-ወጥ የንግድ ተግባራትን ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የሀገርን መሰረታዊ ጥቅም የሚጎዱ ሕገ-ወጥ የንግድ ተግባራትን ለመቆጣጠር በአሠራርና በፖሊሲ የተደገፈ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። 3ኛው ሀገር አቀፍ የሕገ-ወጥ…

ዋይኒ ሩኒ ከፕሌይ ማውዝ ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ዋይኒ ሩኒ ከእንግሊዝ ሻምፒየን ሽፑ ቡድን ፕሌይ ማውዝ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል፡፡ የ39 ዓመቱ የማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ ኮከብ እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሩኒ÷ በተደረጉ 23 የቻምፒየን ሽፕ ጨዋታዎች 4 ጊዜ…