የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲያችን ልንቀይራቸው ከማንችላቸው ታሪኮች ጋር ፈፅሞ ፀብ የለውም- አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Dec 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓርቲያችን ብልፅግና ትናንት የሥርዓተ-መንግሥት አሥተዳደራችን አንድ አካል ሆነው ካለፉ ልንቀይራቸው ከማንችላቸው ታሪኮች ጋር ፈፅሞ ፀብ የለውም ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምስት ሚሊየን ኮደሮች ኢንሼቲቭ በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለማፍራት እንደሚያስችል ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Dec 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምስት ሚሊየን ኮደሮች ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዲጂታል ዘርፍ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለመፍጠር እንደሚያስችል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምፀሐይ ጳውሎስ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች ያውቃሉ? ዮሐንስ ደርበው Dec 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከታች የተዘረዘሩትን ጥንቃቄዎች መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት በማኅበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል – ከንቲባ ከድር ጁሃር ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በከተሞች አገልግሎትን በማሻሻልና አካታችነትን በማረጋገጥ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል ሲሉ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። ፓርቲው ያስቀመጠው አቅጣጫ በትክክለኛ አፈጻጸም…
ስፓርት ኤ ሲ ሚላን ፓውሎ ፎኔስካን ከኃላፊነት አነሳ ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን ሴሪ ኤው ክለብ ኤ ሲ ሚላን አሰልጣኝ ፓውሎ ፎኔስካን ከኃላፊነት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ክለቡ አሰልጣኙን ያሰናበተው ኤ ሲ ሚላን በትናንትናው ዕለት ከሮማ ጋር አንድ አቻ ከተለያየ በኋላ ነው፡፡ በሴሪ ኤው እንዲሁም በአውሮፓ…
ስፓርት አሠልጣኝ ራውዳ ዓሊ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ራውዳ ዓሊ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጥሪው የቀረበው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አንደኛ ዙር ከዚምባብዌ ጋር በጥር ወር መጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ250 በላይ የአየር ሁኔታ መከታተያዎችን በመትከል የመረጃ ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 250 ሰው አልባ የአየር ሁኔታ መከታተያ ጣቢያዎች በመትከል የመረጃ ተደራሽነቱን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ 300 በሚጠጉ ሰው አልባ እና ከ1 ሺህ 300 በሚልቁ በሰው መረጃ በሚመዘግቡ የተለያየ…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከኒውካስትል ዩናይትድ የሚያደርጉት ግጥሚያ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ ኦልድትራፎርድ ላይ ማንቼስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል፡፡ ጨዋታው ምሽት 5 ሠዓት ላይ ሲደረግ በተደጋጋሚ ሽንፈት ጫና ውስጥ የሚገኘው የሩበን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሬት መንቀጥቀጥ የከፋ ጉዳት እንያዳስከትል ጥንቃቄ … ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን በገቢ ረሱ ዞን የተለያዩ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተስተዋለ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማህበርሩ 3ኛ ዓመት የምስረታ ጉባኤ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Dec 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ፖሊስ ሠራዊት የድጋፍና ልማት ማህበር 3ኛ ዓመት የምስረታ ጉባኤ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እንዳሉት እየተካሄደ ያለው ፖሊሳዊ ሪፎርም…