Fana: At a Speed of Life!

እስራኤል በጋዛ ያካሄደችው ዘመቻ ለ6 ታጋቾች ሞት አስተዋጽዖ ማድረጉን አመነች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ጦር በጋዛ ያካሄደው ዘመቻ ለ6 ታጋች እስራኤላዊያን በሃማስ መገደል አስተዋጽዖ ማድረጉን አስታወቀች። ምንም እንኳን የምድር ጦሩ በጋዛ ጥንቃቄ የተሞላበት ዘመቻ ቢያካሂድም ባለፈው ነሐሴ ወር በሃማስ ለተገደሉት 6ቱ ታጋቾች ሞት…

የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ በአፋጣኝ እንዲጠናቀቅ አቅጣጫ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ከተያዘለት ጊዜ በፊት እንዲጠናቀቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ አሳሰቡ። የብሔራዊ ስታዲየም የግንባታ ሂደት አፈፃፀም ሪፖርት ዛሬ ተገምግሟል፡፡ በግምገማው…

በጫጉላ ሽርሽር ላይ የነበረች ሚስቱን የገደለው ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን በጫጉላ ሽር ሽር ላይ የነበረች ሚስቱን በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ገድሏል የተባለው ተከሳሽ የሞት ፍርድ ተወሰነበት፡፡ በግድያ ወንጀሉ ተሳትፎ አላቸው በተበሉ ስምንት ተከሳሾች ላይም እንደየ ተሳትፏቸው የክብደት…

ከለውጡ በኋላ ከ37 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካሞች ተላልፈዋል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ በኋላ ከ37 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች ተገንብተው ለአቅመ ደካሞች መተላለፋቸውን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በመሠረተ-ልማትና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ…

ኢትዮጵያ በሱዳን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ጥረቷን ትቀጥላለች- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሱዳን ያለው ግጭት ረግቦ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሱዳን መልዕክተኛ ከሆኑት ራምታ ላማምራ ጋር ዛሬ በአዲስ…

በአማራ ክልል 5 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር መሬት በማረስ ምርታማነትን ማሳደግ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚታረሰውን መሬት 5 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር በማድረስ ዓመታዊ የምርት መጠኑን ማሳደግ የሚያስችል አቅም መፈጠሩን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የሰላምና ደኅንነት…

ብልፅግና ፓርቲ በኢትዮጵያ አካታች የፖለቲካ ስርዓትና አሰባሳቢ ትርክትን በመፍጠር መሰረት ጥሏል – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በኢትዮጵያ አካታች የፖለቲካ ስርዓትና አሰባሳቢ ትርክትን በመፍጠር ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ተግባራት ማከናወኑን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው…

9 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ እድል መፍጠር መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ዓመታት 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች እውቀትን መሰረት ያደረገ ቋሚ የስራ እድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ ባለፉት…

ሪፎርሙ ኢትዮጵያን  ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት ተርታ አሰልፏል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሪፎርሙ በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች ኢትዮጵያን በዓለም ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት ተርታ ማሰለፍ መቻሉን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ።…

የገጠር ኮሪደር ልማት አርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻሉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር ልማት አርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚና ዘመናዊ ስልተ-ምርት እንዲከተል ማድረጉን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ በገጠር የሚኖረው ሕዝብ…