Fana: At a Speed of Life!

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ…

በአማራ ክልል የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችሉ ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በረሃማ አካባቢዎች ያለውን የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሻሻል የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችሉ ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን እየተተገበሩ ካሉ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች…

ዋሊያዎቹ በደርሶ መልስ በሱዳን አቻቸው ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በሱዳን 2 ለ 1 ተሸነፈ፡፡ ጨዋታው ዛሬ 11 ሠዓት ላይ በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ዋሊያዎቹ በመጀመሪያው ዙር…

ሰላም ሚኒስቴር ከጠቅላይ ምክር ቤቱ ጋር ያለውን ትብብር እንደሚያጠናክር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ እድሪስ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮችና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ÷ የሙስሊሙን አንድነትና…

የስኳር ፋብሪካዎች ከክረምት ጥገና በኋላ ማምረት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስኳር ፋብሪካዎች ከ2016 የክረምት ወራት አጠቃላይ የጥገና ሥራ በኋላ መደበኛ የማምረት ሥራ መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ከጥገና በኋላ ወደ ምርት የተመለሱትም÷ የወንጂ ሸዋ፣ መተሐራ፣ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና…

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ከ310 ሺህ ቶን በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ ተመርቆ ሥራ የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ እስከ አሁን ከ310 ሺህ ቶን በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቀረበ፡፡ ፋብሪካው ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት ሲገባ በቀን 15 ሺህ ቶን (150 ሺህ ኩንታል)…

ዋሊያዎቹ የቻን የመልስ ጨዋታቸውን ከሱዳን አቻቸው ጋር ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከሱዳን አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ 11 ሠዓት ላይ በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች ቁጥር 4 ነጥብ 9 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ 600 ሺህ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሠራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገልጿል፡፡ ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ጀምሮ 167 ሺህ 952 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን…

በቱርክ በደረሰ ፍንዳታ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን-ምዕራብ ቱርክ ባሊኬሲር ከተማ በአንድ የጦር መሣሪያ እና ፈንጂ ፋብሪካ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ የ12 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ የአዳጋው መንስዔ አለመታወቁን እና ተጨማሪ አደጋ እንዳይከሰት ሁኔታውን መቆጣጠር…

በኦሮሚያ ክልል ከ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተጠገነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገድ መጠገኑን የኦሮሚያ ክልል መንገዶች እና ሎጂስቲክስ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2017 የበጀት ዓመት ከ13 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገዶችን ለመጠገን እየተሠራ…