ዛሬ በኅብር ቀን ለ500 ሺህ የከተማችን ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ጳጉሜን-2 በኅብር ቀን ለ500 ሺህ የከተማችን ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብሩ የተከናወነው በመዲናዋ በማዕከላት ፣ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች ነው።…